Friday, June 2, 2023

Tag: ግብርና ሚኒስቴር             

‹‹ከመስከረም ወዲህ በስፋት ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ያለው የበረሃ አንበጣ ግብርናውን እየፈተነው ነው›› የግብርና ሚኒስቴር

ከመስከረም ወዲህ በስፋት ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ያለውና እስካሁን በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋር፣ በኦሮሚያ በሶማሌ ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሰብል፣ በደንና በግጦሽ መሬት ላይ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘው የበረሃ አንበጣ ግብርናው እየፈተነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የቀጠለው የአረንጓዴ አሻራ ቀን

ከአንድ የግጥም ገበታ የተገኘው ይህ አንጓ የኢትዮጵያን ወርኃ ክረምት በያመቱ ገጽታ የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ አርሶ አደሩ በክረምት ወቅት ከፊሎቹ አዝርዕታት በሰኔ፣ ገሚሶቹን በሐምሌ እንዲሁም ሌሎቹን አዝርዕታት በነሐሴና በመስከረም ይዘራል፡፡ አትክልቱንም ይተክላል፡፡

አምስት ቢሊዮን ችግኞች በሁለተኛው ዙር አረንጓዴ አሻራ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ላለው ተፅዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ናት፡፡ ጊዜ እየቆጠረ የሚከሰተው ድርቅ የሚያሳድረውን ጫናም ሆነ የአየር ንብረት ለውጡን የሚቋቋም አቅምም የላትም፡፡

የበረሃ አንበጣን የመከላከል ሥራ የኮሮና ወረርሽኝ እየተስተጓጎለ ነው ተባለ

የበረሃ አንበጣ በኢትዮጵያ ቆይታውን ማድረግ የጀመረው ከሰኔ 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ነበር፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የተቀሰቀሰው ይህ ተባይ፣ እስከ መጪው ነሐሴ ወር እንደሚቆይ የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ትንበያዎች ያሳያሉ፡፡

ምርት በሚያከማቹ ላይ የማያዳግም ዕርምጃ ከተወሰደ ለቀጣዮቹ አራት ወራት የምግብ እጥረት እንደማያጋጥም ተገለጸ

መጋቢትና ሚያዝያ አርሶ አደሮች ምርት በብዛት የሚያገኙበትና ወደ ገበያ የሚያወጡበት በመሆናቸው፣ በመጪዎቹ ሦስትና አራት ወራት የእህል አቅርቦት ችግር እንደማይኖር፣ ምርት በሚያከማቹ ላይ የማያዳግም ዕርምጃ ከተወሰደም የምግብ እጥረት እንደማይኖር፣ በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ለማ ገለጹ፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img