Tag: ግብርና ሚኒስቴር
ኢትዮ ሊዝ ከግብርና ሚኒስቴርና ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ጋር የሜካናይዜሽን ስምምነት ተፈራረመ
በኢትዮጵያ በሊዝ ፋይናንስ ዘርፍ በመሰማራት የመጀመርያው የውጭ ኩባንያ የሆነው ኢትዮ ሊዝ የተሰኘው የአሜሪካ ኩባንያ፣ የኢትዮጵያን ግብርና ዘርፍ ለማዘመን የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከግብርና ሚኒስቴርና ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ጋር ዓርብ የካቲት 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ተፈራረመ፡፡
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ተጠናክሮ ይቀጥላል
በዓመቱ 12.5 ሚሊዮን ሔክታር መሬት የሸፈነው ሰብል ሰሞኑን በጀመረው ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ ይበላሻል የሚል ሥጋት በመኖሩ ሰብል የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በቡና ንግድ ተጠቃሚው ማን እንደሆነ ባነጋገረው መድረክ ላኪዎችና ምርት ገበያ ወቀሳ ተሰነዘረባቸው
ለሁለት ቀናት በቢሾፍቱ ውይይት በማካሔድ፣ ችግኝ በመትከልና ለከፍተኛ ላኪዎች ዕውቅና በመስጠት መንግሥትና ቡና ነጋዴዎች ተመሠጋግነው ባሳረጉት ቆይታቸው የቡና ወቅታዊና አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል፡፡
በሜቴክ ተመርተው ገዥ ያጡ ከአሥር ሺሕ በላይ ትራክተሮችና መለዋወጫዎች በርካሽ ዋጋ እንዲሸጡ ወይም በስጦታ እንዲበረከቱ ተወሰነ
ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የተሰየመው አዲሱ የሥራ አመራር ቦርድ፣ በኮርፖሬሽኑ ያለ ገበያ ጥናት ተመርተው ገዥ ማግኘት ባለመቻላቸው በአዳማ የእርሻ መሣሪያዎች ኢንዱስትሪ ከስድስት ዓመታት በላይ ተከማችተው የሚገኙ ከአሥር ሺሕ በላይ የሚሆኑ ትራክተሮችና መለዋወጫዎች፣ ከተቻለ በርካሽ ዋጋ እንዲሸጡ ካልሆነም ለክልሎች በስጦታ እንዲበረከቱ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የ26 ቡና ላኪዎች ንግድ ፈቃድ እንዲታገድ ወሰነ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከዋጋ በታች በመሸጥና የሽያጭ ስምምነት ሲጥሱ በተደጋጋሚ የተገኙ ባላቸው ቡና ላኪዎች ላይ በተደጋጋሚ ጥሪም ማስጠንቀቂያም ቢሰጥም ሊቀርቡ አልቻሉም ያላቸውን 81 ነጋዴዎች ላልተወሰነ ጊዜ ግብይት እንዳይፈጽሙ ከማገዱም ባሻገር፣ ከእነዚህ ውስጥ 26 ቡና ላኪዎች የንግድ ፈቃዳቸው እንዲታገድ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
Popular