Tag: ግብርና ሚኒስቴር
የግብርናው የኋላ ታሪክና የወደፊት ተስፋ
ከሰሞኑ የመንግሥት ኃላፊዎች ንግግር ውስጥ የሚደመጠው ለግብርናው ከሌላው ጊዜ የተሻለ ትኩረት እንደተሰጠው የሚጠቁም ነው፡፡ መንግሥት ለሜካናይዜሽን በተለይም ለመስኖ እርሻ ሥራዎች ቦታ መስጠቱን በየመድረኩ እያስታወቀ ይገኛል፡፡
የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ቢገባደድም ጥሬ ምርት ማግኘታቸው ሥጋት አሳድሯል
በአራት ክልሎች ግንባታቸው እየተካሄደ የሚገኙት የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪ ኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ ለማቀነባበር የሚያስፈልጓቸው የግብርና ውጤቶች ባለመድረሳቸው ሥጋት አሳድረዋል ተባለ፡፡
ለግብርናው ሥጋትም ተስፋም የደገኑ ክስተቶች
የግብርናው ዘርፍ በዕቅድ የተቀመጠለትን ሳያሳካ ያውም በዝቅተኛ ደረጃ እንዲያሳካው የሚጠበቀውን ውጤት ሳያስገኝ የአምስት ዓመት የዕድገትና ትራንስፎሜሽን ዓመታትን ሊያገደባድድ ዓመት ፈሪ ሆኗል፡፡
የግብርና ባለሙያዎች በደመወዝና በጥቅማ ጥቅም ችግሮች ከዘርፉ መውጣት እንደሚፈልጉ ተገለጸ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበትና ከ1,500 በላይ የግብርናው አመራሮች በተሳተፉበት የሁለት ቀናት የግብርና ትራንስፎርሜሽን ስብሰባ ላይ፣ አብዛኞቹ የዘርፉ ሠራተኞች በዝቅተኛ ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም እንዲሁም በትምህርት ዕድሎች ማጣት ከዘርፉ ለመውጣት እንደሚፈልጉ ተገለጸ፡፡
በመጪው ዓመት የ100 ሚሊዮን ጭማሪ የታከለበት 400 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል
በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት እየተካሄደ በሚገኘው የግብርና ዘርፍ የከፍተኛና የታችኛው እርከን አመራር አገር አቀፍ ስብሰባ ላይ፣ በመጪው ዓመት ከዋና ዋና ሰብሎችና ከአገዳ እህሎችና ከሌሌችም የግብርና ውጤቶች 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...