Sunday, April 21, 2024

Tag: ግብር

በሜትር ታክሲና የሃይገር ባስ ባለንብረቶች ላይ አስገዳጅ የንግድ ትርፍ ግብር ተጣለ

የሜትር ታክሲና የሃይገር ባስ ባለንብረቶች 30 በመቶ የንግድ ትርፍ ግብር የመክፈል ግዴታ እንዳለባቸው የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በድረ...

በትግራይ በጦርነቱ ወቅት የተፈጸሙ የመሬት ውሎችን ውድቅ የሚያደርግ ደንብ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

የይዞታ ማረጋገጫ የጠፋባቸው በምስክሮች በፍርድ ቤት እንዲረጋገጥ ይደረጋል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባሉ ሦስት ዓመታት ውስጥ የተፈጸሙ ማናቸውም የመሬት ግብይት...

‹‹የግብር አሰባሰብን በሚያደናቅፉ ላይ የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ እንወስዳለን›› ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በመንግሥት ቢሮ ውስጥ ሆነው በሌብነት፣ በብልሹ አሠራርና በሕገወጥነት የግብር ገቢ አሰባሰብ ለማደናቀፍ በሚሞክሩ ሠራተኞች ላይ የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ...

የኮዬ ፈጬ 10/90 ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች የጣሪያና የግድግዳ ተመን የተጋነነ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ

የተተመነውን ክፍያ መፈጸም ካልቻሉ ቤቱን ልቀቁ ተብለናል ብለዋል በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ 10/90 ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች የጣሪያና የግድግዳ የቤት ግብር ተመን የተጋነነ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ስማቸው...

ጠበቆች ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ እንደሚገደዱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

የደረጃ ‹‹ሀ›› እና ‹‹ለ›› ግብር ከፋይ የፌዴራል ጠበቆች ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ የሒሳብ መዝገብ ካልያዙ ግብር መክፈል እንደማይችሉና የሒሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ መሆኑን የገንዘብ...

Popular

ኢኮኖሚው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት ያሠጋል

በጌታቸው አስፋው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሱ የሚያሠጉኝ አንድ ሁለት ብዬ ልቆጥራቸው የምችላቸው...

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል በሕግ አምላክ ይላል

በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ...

በሽግግር ፍትሕ እንዲታዩ የታሰቡ የወንጀል ጉዳዮች በልዩ ፍርድ ቤት ሳይሆን በልዩ ችሎት እንዲታዩ ተወሰነ

የኤርትራ ወታደሮች በሌሉበትም ቢሆን ይዳኛሉ ተብሏል በፅዮን ታደሰ የሽግግር ፍትሕ የባለሙያዎች...

የአገሪቱ ባንኮች የመጭበርበር ተጋላጭነት እየጨመረ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ2 ቢሊዮን ብር መጭበርበሩን ገልጿል ቀሲስ በላይ...

Subscribe

spot_imgspot_img