Saturday, May 25, 2024

Tag: ግንባታ

በችግር የተተበተበው የሲሚንቶ አቅርቦት

ሲሚንቶን እንደ ግብዓት ተጠቅሞ ቤት ማደስ፣ መገንባት፣ የመቃብር ሐውልት ማሠራት ቅንጦት ከመሰለ ሰነባብቷል፡፡ ከዕድሳትና ከግንባታ ፈቃድ ጀምሮ ያለው የተቋማት ቢሮክራሲ ዜጎችን አንገሽግሿል፡፡ በተለይም ሰዎች...

የቻይናው ድርጅት አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የጠየቀው የዋጋ ማስተካከያ ተቀባይነት አጣ

የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታን ለማከናወን የቻይናው ድርጅት የጠየቀው የግንባታውን ሦስት እጥፍ ክፍያ ተቀባይነት አለማግኘቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቻይና ኮንስትራክሽንና ዲዛይን ኮርፖሬሽን የሚገነባው አደይ አበባ...

በግንባታ ዘርፍ ችግሮች ላይ የሚያተኩርና ለአንድ ወር የሚቆይ የምክክር መድረክ ተጀመረ

በግንባታ ዘርፍ ችግሮች ላይ የሚያተኩርና ለአንድ ወር የሚቆይ የምክክር መድረክ ከዛሬ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ ማካሄድ መጀመሩን፣ የኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አስታወቀ።

የአርበኞች ማኅበር በ130 ሚሊዮን ብር ሕንፃ ሊያስገነባ ነው

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በ130,000,000 ብር ባለ አሥር ወለል ሕንፃ ሊያሠራ ነው፡፡ የመጨረሻው ወለል ጣሪያ ላይ ከዋክብትንና ሰማይን አጉልቶ የሚያሳይ መሣሪያ (ፕላኒተሪየም) የሚገጠምለት ባለተሽከርካሪ ዶም እንደሚተከል የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ተናግረዋል፡፡

የሲሚንቶና የአርማታ ብረት ፋብሪካ በ350 ሚሊዮን ዶላር ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ከአንድ ወር በፊት በሰሜን ሸዋ ዞን በለሚ ከተማ ከቻይናው ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ጋር በጥምረት የሚሠራውን የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ግንባታ ሲያስተዋውቅ ከግንባታዎቹ መካከል አንዱ ሲሚንቶ ፋብሪካ መሆኑን አሳውቆ ነበር፡፡

Popular

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...

ያልነቃ ህሊና!

ከሽሮሜዳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ነቀፋ አንሶላው፣ ትችት...

Subscribe

spot_imgspot_img