Sunday, April 14, 2024

Tag: ግጭት  

የሴራ ፖለቲካ ልፊያ ትርፉ ተያይዞ መውደቅ ነው!

ኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ ሌላውን ጠልፎ ለመጣል የተደረጉ የሴራ ፖለቲካ ልፊያዎች ጦሳቸው ዛሬም አገርን እየለበለበ ነው፡፡ የሴራ ፖለቲካ ማዕከላዊ ማንጠንጠኛው ሥልጣን ሲሆን፣ የሥልጣን ሉዓላዊ ባለቤት...

የኤርትራ ወታደሮች በሽግግር ፍትሕ በሚቋቋመው ልዩ ፍርድ ቤት ተጠያቂ እንዲሆኑ ጥያቄ ቀረበ

በሚቋቋመው ልዩ ፍርድ ቤት የውጭ አገር ባለሙያዎች እንዲካተቱ ተጠይቋል በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ‹‹በጦር ወንጀልና ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት የተሳተፉ›› የኤርትራ ወታደሮች ጉዳይ በሌሉበትም ቢሆን፣...

አይኤምኤፍ በኢትዮጵያ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ያሳስበኛል አለ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ያለው የተራዘመና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሄደው ግጭት እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ተቋሙ...

አወዛጋቢው ትጥቅ ማስፈታትና መልሶ የማቋቋም ጉዳይ

አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ ማይክ ሐመርን ወደ አዲስ አበባ ልካለች፡፡ ከሐሙስ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ መጪው ረቡዕ መጋቢት 4 ቀን 2016...

በአማራ ክልል ያገረሸው ውጊያ

‹‹ግማሾቹ ወንድሞቼ ፋኖ፣ ግማሾቹ ደግሞ የአገር መከላከያ ወታደሮች ናቸው፤›› ስትል ሐዘን በተቀላቀለበት ድምፅ ትናገራለች፡፡ ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገችው የባህር ዳሯ ነዋሪ፣ ‹‹እንዲህ ካለው ሕይወት ሞቶ...

Popular

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

አማርኛ ተናጋሪዋ ሮቦት

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም፣ ሚያዝያ 2 ቀን...

ወዘተ

ገና! ከእናቴ ሆድ ሳለሁ፤ ጠላት ሲዝትብኝ ሰምቻለሁ። በዳዴ ዘመኔም፣ በ'ወፌ ቆመችም!'፤ አውዴ ክፉ ነበር...

የአስፕሪን ታሪክ

በቤት ውስጥ የሚገኝ የመድኃኒት መደርደሪያ፣ ምንም ቢሆን፣ እስፕሪንን ሳይጨመር...

Subscribe

spot_imgspot_img