Tag: ጎርፍ
የባህር ትራንስፖርት ድርጅት ካፒታሉን ወደ 90 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ጥያቄ አቀረበ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፣ ካፒታሉን ወደ 90 ቢሊዮን ብር እንዲያሳድግ እንዲፈቀድለት መጠየቁን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ አሁን ያለው የተከፈለ ካፒታሉ በ2008 ዓ.ም. ተፈቅዶለት ከነበረው...
በደራሽ ጎርፍ የተወሰደው ሕፃን አካል እስካሁን አልተገኘም
ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ከትምህርት ቤት ሲወጣ ከታላቅ ወንድሙ ነጥሎ ደራሽ ጎርፍ የወሰደው ሕፃን አካል እስካሁን አልተገኘም፡፡
ሕፃኑ ማርኮን ይድነቃቸው የአራት ዓመት ሕፃን ሲሆን፣...
ሥጋት የሆነው የጎርፍ አደጋ
R2308 Social 1
በኢትዮጵያ በተለያዩ ሥፍራዎች የጎርፍ አደጋ ሲከሰት ማየት እየተለመደ መጥቷል፡፡ ለዚህ የአየር ንብረት ለውጡ የራሱ አስተዋጽኦ ቢኖረውም፣ በመንግሥትና በማኅበረሰቡ በኩል መሠራት ሲገባቸው ያልተሠሩ...
የጎርፍ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
ትናንት ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ የጣለው በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡
የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ቆላማ አካባቢዎች በመጪው በጋ የዝናብ እጥረት ያጋጥማቸዋል ተባለ
በበጋ ወቅት የዝናብ ተጠቃሚ የሆኑት የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ቆላማ አካባቢዎች፣ በመጪው በጋ የዝናብ እጥረት ሊገጥማቸው እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...