Thursday, November 30, 2023

Tag: ጎርፍ  

የጎርፍ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

ትናንት ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም.  ከሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ የጣለው በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡

የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ቆላማ አካባቢዎች በመጪው በጋ የዝናብ እጥረት ያጋጥማቸዋል ተባለ

በበጋ ወቅት የዝናብ ተጠቃሚ የሆኑት የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ቆላማ አካባቢዎች፣ በመጪው በጋ የዝናብ እጥረት ሊገጥማቸው እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

ሥጋት ሆኖ የቀጠለው በጎርፍ መጥለቅለቅ

​​​​​​​አብዛኞቹ ሰቀቀን ውስጥ ገብተዋል፡፡ በተለይም ገደል አፋፍና ቁልቁለታማ ቦታ ላይ ኑሯቸውን ያደረጉ ሰዎች የችግሩ ገፈት ቀማሽ ሲሆኑ በተደጋጋሚ ይታያል፡፡ ይኼም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት ክረምት በመጣ ቁጥር ከባድ ዝናብ በሚዘንብ ጊዜ ጎርፍ ተንደርድሮ በመግባቱ ነው፡፡

በአዲስ አበባ የሚሠሩ ቤቶች ለተለያዩ አደጋዎች ተጋላጭ መሆናቸው ተነገረ

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚሠሩ ቤቶች 80 በመቶ ያህሉ ለአደጋዎች ተጋላጭ መሆናቻውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በድሬዳዋ በተደጋጋሚ የሚደርሰውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ጥናት እየተከናወነ እንደሆነ ተገለጸ

እስከ አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ወጪ ይጠይቃል የተባለው ይህ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙት የወዳጅነትና የእንጦጦ ፓርኮች የአካባቢን መልክዓ ምድርን ከማስተካከል ባሻገር፣ የአገር ውስጥ የስፖርት ተወዳዳሪዎች ወደ ሞቃታማ ወደ ሆኑ አገሮች ሄደው የሚገጥማቸውን የአየር ንብረት ችግር መቋቋም እንዲችሉ የሚያደርጉ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማዘውተሪያ ሥፍራዎች ግንባታ የሚያካትት እንደሆነም ተገልጿል፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img