Tag: ጎርፍ
ብሔራዊ ባንክ የደቡብ ግሎባል ባንክ የትርፍ ድርሻ ክፍፍልን አገደ
በተጠናቀቀው የ2012 የሒሳብ ዓመት የትርፍ ምጣኔያቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ካሳደጉት ጥቂት ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው ደቡብ ግሎባል ባንክ፣ የትርፍ ድርሻ ክፍፍልን ተፈጻሚ እንዳያደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕገዳ አደረገበት፡፡
በአንበጣ ወረርሽኝና በጎርፍ አደጋ ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና አርብቶ አደር አካባቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝና የጎርፍ አደጋ ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ለዘጠኝ ቀናት የተደረገው የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደረገ፡፡
በጎርፍ አደጋ ከ217 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ሲፈናቀሉ 580 ሺሕ ነዋሪዎች አደጋ ተጋርጦባቸዋል
ሰሞኑን በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎችና 23 ዞኖች በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ217 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ሲፈናቀሉ፣ 580 ሺሕ ነዋሪዎች ደግሞ አደጋው እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ፡፡
በጎርፍ የተመታው ምሥራቅ አፍሪካ
የዘንድሮ ክረምት ከፍተኛ ዝናብ የሚመዘገብበትና የጎርፍ አደጋ የሚከሰትበት እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ያስታወቀው ከወራት በፊት ነበር፡፡
የጎርፍ አደጋ ሥጋት
በተመስገን ተጋፋው
ክረምት በመጣ ቁጥር ለጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች መሳቀቃቸው አይቀሬ ነው፡፡ በተለይም ወንዝ ዳር የሚኖሩ ሰዎች ትልቅ ፈተና ይገጥማቸዋል፡፡ የሚኖሩበት አካባቢም...
Popular