Sunday, February 25, 2024

Tag: ጎርፍ  

በጎርፍ አደጋ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ300 ሺሕ በላይ ደረሰ

ከመበደኛው መጠን በላይ እየጣለ በሚገኘው የበልግ ዝናብ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥር ከ470 ሺሕ በላይ መድረሱን፣ እንዲሁም ከ300 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

ከ110 ሺሕ በላይ ዜጎች በጎርፍ አደጋ ተፈናቀሉ

ከመበደኛው መጠን በላይ እየጣለ በሚገኘው የበልግ ዝናብ ምክንያት፣ ከ220 ሺሕ ዜጎች በላይ መጎዳታቸውና ከ110 ሺሕ በላይ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

ምሥራቅ አፍሪካን የመታው ጎርፍ

ካለፈው ወር ጀምሮ በምሥራቅ አፍሪካ መጣል የጀመረው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ50 በላይ ሰዎች እንዲሞቱና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል፡፡

በጎርፍ አደጋ ከ23 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቀሉ

የክረምቱን ዝናብ ተከትሎ በተከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀላቸውን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሐምሌና በነሐሴ ወር ብቻ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ወንዞችና ግድቦች በመሙላታቸው አደጋዎቹ መድረሳቸውን፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ባለፉት ሁለት ወራት በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች በአጠቃላይ 23,990 ዜጎች መፈናቀላቸውን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ደመና ዳሮታ፣ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስረድተዋል፡፡

በተፋሰሶችና በግድቦች አካባቢ ጎርፍ አደጋ እንዳይከሰት ክትትል እንዲደረግ ተጠየቀ

በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ግድቦችና ተፋሰሶች ሞልተው በሚከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች በሰዎችና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት ከመድረሱ በፊት፣ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎች እንዲከናወኑ ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img