Friday, May 24, 2024

Tag: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ እንዲሁም በሁለቱም መንግሥታት ገዥ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር መወያየታቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ስፖርቱ በመንግሥት በጀት ለመንግሥት ችግር

ስፖርቱ ከስፖርት አውታርነት ወጥቶ የፖለቲካ ማሸቀጫ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ በፖለቲካው ምክንያት ተመልካች ያጣ መስሎ የሰነበተው የስፖርቱ ሜዳ በተለይም ከሰሞኑ በእግር ኳስ ክለቦችና ደጋፊዎች መካከል በየስታዲዮሙና በየመንገዱ ሲፈጸም የታየው መንደር ገብ አፀያፊ ተግባር በላይኛው የመንግሥት አካልም ይኼው ጉዳይ ትኩረት እንዳገኘ የርዕሰ መንግሥቱ የፓርላማ ውሎ ወለል አድርጎ አሳይቷል፡፡

የጥያቄያችን ግማሹ መልስ ከእኛው ይኖር ይሆን?

በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚመራው አስተዳደር በርካታ ጥያቄዎች አሉበት፡፡ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚቀርቡ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ታፍነው የቆዩ፣ ጊዜ ሲጠብቁ የነበሩና ሌሎችም አታካች ጥያቄዎች አይጠፉም፡፡ የለውጥ ሒደቱ የጎረበጣቸው ወገኖችም ቢሆኑ ቁጭት ያዘሉ ጥያቄዎቻቸው ተበራክተዋል፡፡

Popular

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...

ያልነቃ ህሊና!

ከሽሮሜዳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ነቀፋ አንሶላው፣ ትችት...

Subscribe

spot_imgspot_img