Sunday, December 4, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

  ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሦስት የማረሚያ ቤቶች አመራሮችን ከኃላፊነታቸው አነሳ

  ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሦስት የማረሚያ ቤት አመራሮችን ከኃላፊነታቸው አንስቶ በምትካቸው አዳዲስ አመራሮችን ሾመ፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከኃላፊነታቸው ያነሳቸው የማረሚያ ቤቶች ዋና ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ረጋሳ፣ የሰው ሀብትና መሠረታዊ ፍላጎት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጌትዬ ደጀኔና የጥበቃና ተሃድሶ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ወልደ ሩፋኤል ናቸው፡፡

  መንግሥት በወንጀል ለሚፈለጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የምሕረት ጥያቄ ለፓርላማ እንደሚያቀርብ ተሰማ

  የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአገራዊ መግባባት ሲባል ምሕረት ሊደረግላቸው ይገባል ያላቸውን በወንጀል የሚፈለጉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በመዘርዘር የምሕረት ጥያቄ በቅርቡ ለፓርላማ እንደሚያቀርብ ታወቀ።

  አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ

  ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ከየመን ሰነዓ በቁጥጥር ሥር ውለው ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ወሰኑ፡፡

  የዞን 9 ጦማሪዎች ክስ ተቋርጦ ተሰናበቱ

  የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዞን 9 ጦማሪዎች ክስ እንዲቋረጥና እንዲለቀቁ ወሰነ፡፡ ክሳቸው እንዲቋረጥ የተወሰነላቸው ናትናኤል ፈለቀ፣ በፍቃዱ ኃይሉና አጥናፍ ብርሃኔ ሲሆኑ፣ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ነበር ክስ የተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ ዛሬ የፍርድ ቤት ቀጠሮ የነበራቸው ሲሆን፣ ፍርድ ቤት ሲደርሱ ክሳቸው እንደተቋረጠ ተነግሯቸው ወደየቤታቸው እንዲሄዱ ተደርጓል፡፡

  አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ተወሰነ

  የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የቀድሞ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የሰባት ግለሰቦችን ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑ ታወቀ፡፡

  Popular

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...

  ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በበይነ መረብ ለማድረግ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ

  በሁሉም መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ መርሐ ግብሮች የሚመረቁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን...

  Subscribe

  spot_imgspot_img