Tuesday, July 16, 2024

Tag: ጣሊያን

የሰማዕታቱ ቀን

ከሰማንያ ሁለት ዓመታት በፊት ፋሺስት ጣሊያን በአዲስ አበባ ከተማ የፈጃቸውና ሰማዕትነት የተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ ማክሰኞ የካቲት 12 ቀን 2011 ዓ.ም. በስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት ተዘክሯል፡፡ የሰማዕታቱ ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልም በጸሎተ ፍትሐት የታሰበው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ (1923-1967) አማካይነት በ1934 ዓ.ም. በካቴድራሉ አፀድ ውስጥ በተተከለው የሰማዕታቱ አፅሞች ማረፊያ ነው፡፡

ዶጋሊ እና የኢትዮጵያ ነፀብራቅ

‹‹ከሮማውያን ቅርሶች መካከል ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የትኛው ነው?›› ተብለህ ብትጠየቅ፣ ‹‹በአሁኑ ጊዜ ሮም ውስጥ ፍርስራሹ የሚታየው ኮሎሲየም ነው፤›› በማለት ትመልሳለህ? ረዥም ዘመን ያስቆጠሩትን አሊያም ደግሞ በሰው ልጅ ታሪክ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳደሩትን የሮማውያን ግንባታዎች ግምት ውስጥ የምናስገባ ከሆነ፣ የሮማውያንን መንገዶች መዘንጋት አይኖርብንም?›› የሚለው ጥያቄያዊ ሐተታ የሠፈረው ከአንድ የባሕር ማዶ የጉዞ ድርሳን ላይ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞና መፃኢ ዕድሎች ለዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ታዳሚዎች ያስረዳሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የበርካታ አገሮች መሪዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለሀብቶችና የዓለም አቀፍ ተቋማት አመራሮች በሚታደሙበት የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (መድረክ) ተገኝተው፣ በእሳቸው አመራር በኢትዮጵያ ስለተጀመረው የለውጥ ጉዞና መፃኢ ዕድሎች ረቡዕ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ ያስረዳሉ።

ለተጓተተው የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታ ብድር እንዲፋጠን ተጠየቀ

ለኮይሻ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታ ፕሮጀክት የሚያስፈልገው የኃይድሮና የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች ግዥ መዘግየት አሉታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ በመሆኑ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ከቻይና መንግሥት ጋር በመነጋገር በፍጥነት የኮንሴሽናል ብድር እንዲያመቻች ተጠየቀ፡፡

‹‹በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ ለመደገፍ ዝግጁ ነን›› የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ

ሐሙስ ጥቅምት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ለሰባት ቀናት የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ፣ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ ያላቸውን አድናቆት በመግለጽ፣ መንግሥታቸው ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img