Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ጤና ሚኒስቴር 

  የግሉ ዘርፍ በጤና ኢንቨስትመንት እንዲሠማራ መንግሥት ዘርፉን በልዩ ሁኔታ እንዲያበረታታ ተጠየቀ

  የግሉ ዘርፍ በጤና ኢንቨስትመንት ተሳትፎው እንዲጎለብት፣ መንግሥት ዘርፉን በልዩ ሁኔታ እንዲያበረታታ ተጠየቀ፡፡ ኦርቢት ሔልዝ የዲጂታል ጤና ልማት ድርጅት ከዱባይ ቻምበርና ሃንስ ሴይድል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር፣ የተለያዩ የጤና ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ “ጤና አዋጭ የኢኮኖሚ ምሰሶ” በሚል ርዕስ የተሰናዳ የፓናል ውይይት ማክሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም. በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል አከናውኗል፡፡

  የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚጠበቀው የመንግሥትና የግል ጤና ተቋማት ቅንጅት

  የዓለም ማኅበረሰብ ከፍተኛ የጤና ሥጋት የሆነና የሥርጭት አድማሱን እያሰፋ የመጣው የመጀመርያውና ሁለተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከአራት ሺሕ በላይ ሰዎችን ለሕልፈተ ሕይወትና ለጤንነት መታወክ ዳርጓቸዋል፡፡

  ጤና ሚኒስቴር 400 ሺሕ የኮቪድ-19 ክትባት ሊያስመጣ ነው

  የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን ርብርብ አጠናክሮ ለመቀጠልና ለማኅበረሰቡም ክትባቱን ተደራሽ ለማድረግ፣ ተጨማሪ 400 ሺሕ ክትባት ለማስገባት በሒደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

  ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጀው የጤና መሪ ዕቅድ

  የጤና ሚኒስቴር በመተግበር ላይ በሚገኘው በሁለተኛው የአምስት ዓመት ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዋናነት ትኩረት ካደረገባቸው አጀንዳዎች ውስጥ አንደኛውና ዋነኛው የጤናው ምላሽ ሥርዓትን ማሻሻል፣ ከድንገተኛ ጤና አደጋዎች ኅብረተሰቡን በመከላከልና የድንገተኛ አደጋ ፅኑ ሕሙማን አገልግሎትን በማስፋት ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለዜጎች ማዳረስ ነው፡፡

  ‹‹ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19›› የአዲስ አበባ ንቅናቄ

  በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ቫይረስ መገኘቱ ከተረጋገጠ ወዲህ፣ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ 4,048 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የኮቪድ-19 ላቦራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው 2,672,100 ሰዎች ሲሆኑ፣ 268,035 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡

  Popular

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img