Tag: ጤፍ
የኑሮ ውድነት ፖለቲካዊ ገጽታዎች በኢትዮጵያ
እ.ኤ.አ. ሐምሌ 9 ቀን 2022 ዓ.ም. የስሪላንካ መዲና ኮሎምቦ በከባድ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተመታች፡፡ ኑሮ መረረን ያሉ የአገሪቱ ዜጎች ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥቱን ወረሩ፡፡ ስሪላንካ በኮሮና...
በስንዴና ጤፍ ላይ የታየው የዋጋ ንረት መንግሥት የፈጠረው ነው ሊባል ይችላል!
ወቅታዊውን የኢትዮጵያን የዋጋ ንረት አባብሰዋል ተብለው የሚመታኑ የተለያዩ ምክንያቶች ይቀርባሉ፡፡ ዓለም አቀፋዊው ኢኮኖሚው ችግር ውስጥ መሆኑ ለአገራችን የዋጋ ንረት መባባስ እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ሰበቦች...
በሰብል እህል ምርቶች ላይ የዋጋ ለውጥ አለመታየቱ የሸማቾችን የመግዛት አቅም እየተፈታተነ መሆኑ ተጠቆመ
ሪፖርተር በተለያዩ የገበያ አካባቢዎች ተዘዋውሮ ያነገራቸው ሸማቾችና ነጋዴዎች እንዳስታወቁት፣ እንደ ዘይትና መኮረኒ ባሉት የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ ከነሐሴ ወር ጋር ሲነፃፀር፣ አንፃራዊ የሆነ የዋጋ ቅናሽ ቢታይበትም፣ የሰብል ምርት የሆኑት ጤፍ፣ ስንዴና በቆሎ ምርቶች ዋጋቸው አሁንም አልተሻሻለም፡፡
ለኔዘርላንድ ኩባንያ የተሰጠውን የጤፍ የባለቤትነት መብት ለማሰረዝ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ እንዲመሠርት ተወሰነ
የኢትዮጵያን የባለቤትነት መብት በመጣስ ለኔዘርላንድ ኩባንያ የተሰጠውን የጤፍ አዘገጃጀት ፓተንት (መብት) ለማሰረዝ ሲደረግ የቆየው ድርድርና ውይይት ባለመሳካቱ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መደበኛ ክስ እንዲመሠረት መወሰኑን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤፍ ባለቤትነት ለኢትዮጵያ እንዲመለስ የተቋቋመው የሚኒስትሮች ቡድን ውሳኔዎች አሳለፈ
የኔዘርላንድ ኩባንያ የኢትዮጵያ መለያ የሆነውን ጤፍ በባለቤትነት ማስመዝገቡ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣ የቀሰቀሰ በመሆኑ፣ የባለቤትነት መብቱን ወደ አገሩ እንዲመልስ መንግሥት ያቋቋመው የሚኒስትሮች ቡድን በሦስት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በግብርና ሚኒስቴር ሥር የሚገኙት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትና የብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ኢንስቲትዩት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት የሚገኙበት ቡድን የጤፍ ባለቤትነትን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ያስችላሉ ያላቸው ነጥቦች ላይ ከመከረ በኋላ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
Popular
ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!
በገነት ዓለሙ
በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...
የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ
በንጉሥ ወዳጅነው
ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...
ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው
በአንድነት ኃይሉ
ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...