Tuesday, March 28, 2023

Tag: ጥምቀት 

ኤጲፋንያ – የጥምቀት ክብረ በዓል

የጥምቀት በዓልን (ኤጲፋንያ) ልደት በተከበረ በ12ኛው ቀን በምሥራቅም በምዕራብም ያሉ የኦርቶዶክስና ካቶሊክ ክርስቲያኖች ያከብሩታል፡፡ የተወሰኑ ኦርቶዶክሳዊ አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ጥር 11 ቀን (በጁሊያን ቀመር ጃንዋሪ 6) ሲያከብሩ ግሪጎሪያን ካላንደርን የሚከተሉት ‹‹ጃንዋሪ 6›› ብለው ያከበሩት ከ13 ቀናት በፊት ነው፡፡ 

ዩኔስኮ የደረሰው የጥምቀት ክብረ በዓል ሰነድ

በኢትዮጵያ በድምቀት በአደባባይ ከሚከበሩት ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፈው የጥምቀት ክብረ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የውጭ አገር ዜጎችንም ቀልብ የገዛ ነው፡፡

‹‹ፎሌ በአያና ጩጳ››

ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው የሃይማኖት በዓላት ውስጥ ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ የገና ጾም ከተፈታ ሁለት ሳምንታት በኋላ መላውን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሚያሰባስብ ክብረ በዓል ጥምቀት ቀዳሚ ነው፡፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎችም የአካባቢውን ወግና ሥርዓት በጠበቀ መልኩ ሲከበር ይስተዋላል፡፡ በምሥራቅ አርሲ ዞን ከጥምቀት በዓል ጎን ለጎን ‹‹ፎሌ›› ተጨማሪ ድምቀትን ይሰጣል፡፡

በመስቀል በዓል የዩኔስኮ ምዝገባ የተፈጠረው ‹‹ስህተት›› በጥምቀቱም ላለመድገም

መሰንበቻውን የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ከሳቡ በዓላት አንዱ ዓመታዊው የጥምቀት በዓል ነው፡፡ በኢትዮጵያ በአደባባይ ከሚከበሩት በአውራነትም ይጠቀሳል፡፡ ሃይማኖት ከባህል ጋር የነበረውና ያለው የሚኖረው ቁርኝት አሳይነቱም ይጎላል፡፡ ድንበርን አልፎ ባሕርን ተሻግሮ ባዕዶችን ጭምር የማረከ መሆኑም ሌላው ገጽታው ነው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img