Monday, September 25, 2023

Tag: ጥራት

ብቸኛው የግል ላቦራቶሪ የታሸጉ የመጠጥ ውኃዎችን ሙሉ በሙሉ በአገር ውስጥ ለመፈተሽ መዘጋጀቱን አስታወቀ

የሥጋና የሰብል ምርቶችን የኬሚካል ቅሪት የሚፈትሽ ቴክኖሎጂ አስተዋውቋል በአገሪቱ ከሚገኙት ሁለት የጥራት ፍተሻ አገልግሎት ከሚሰጡ የግልና የመንግሥት ተቋማት አንዱና ብቸኛው የግል ላቦራቶር በአገሪቱ የታሸጉ የውኃ ምርቶች ከግማሽ በላይ ናሙናዎች ወደ ውጭ ተልከው ይመረመሩ የነበረበትን አሠራር በማስቀረት ሙሉ ለሙሉ በአገር ውስጥ ለማካሄድ የሚቻልበትን የላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ለማስገባት መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡

Popular

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...

የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ

እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ዕድሳቱ...

Subscribe

spot_imgspot_img