Wednesday, February 28, 2024

Tag: ጥናት

ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችንና የማይመቹ አሠራሮችን ይፋ አደረገ

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በ15 የመንግሥት ተቋማት ላይ አካሄድኩት ባለው ጥናት፣ በርካታ የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችና ለተገልጋይ የማይመቹ አሠራሮች መኖራቸውን በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው...

የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ያስከተለው የኢትዮ – ሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት

እ.ኤ.አ. ሰኔ 2022 የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለውጭ ዲፕሎማቶች ግብዣ ያደርጋሉ፡፡ የሶማሊያ አምባሳደር መሐመድ አህመድ ኑር በዚሁ ግብዣ ለመታደም በኬንያ ቤተ መንግሥት ይገኛሉ፡፡...

የተቀበሩ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች የሚገኙባቸው ሥፍራዎችን ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው

በኢትዮጵያ ተቀብረው ሊገኙ የሚችሉ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች ሊገኙባቸው የሚችሉ ሥፍራዎች ምን ያህል እንደሆኑ ለማወቅ፣ በአሜሪካ መንግሥት ትብብር ጥናት ሊደረግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ፣ አማራና...

በኢትዮጵያ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው የፍልሰት መጠን መቀነሱን የሚያሳይ ጥናት ቀረበ

በናርዶስ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ የፍልሰት መጠን ቢጨምርም ከገጠር ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚፈልሱ ሰዎች ቁጥር መቀነሱን የሚያሳይ ጥናት ቀረበ፡፡ ዓለም አቀፍ የዕድገት ማዕከል (International Growth Center)...

በመሬት አስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ

የኢትዮጵያ የመሬት አስተዳደር ባለሙያዎች ማኅበር፣ በመሬት አስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ መሬትን በባለቤትነት ሊመራና ሊያስተዳድር የሚችል ራሱን የቻለ...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img