Thursday, November 30, 2023

Tag: ጦርነት

በየመን ሰላም እንደሚያሰፍን ተስፋ የተጣለበት የሁቲና የሳዑዲ ዓረቢያ ውይይት

የመን የእርስ በርስና የውክልና ጦርነት ውስጥ ከተዘፈቀች ዘጠኝ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ በየመን ውስጥ ያለው መከፋፈል፣ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚመራውና ለመንግስት ይወግናል የሚባለው ጥምር ጦር ጣልቃ መግባት፣...

ቻይና የዩክሬንን ቀውስ ለማስቆም የወጠነችው ሐሳብ

የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሩሲያን የጎበኙት ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ ባስተላለፈ ማግሥት ነው፡፡ ሩሲያና ቻይና አባል...

አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት አመራሮችን አንደሚያነጋግሩ ተገለጸ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሰክሬታሪ (ሚኒስትር) አንቶኒ ብሊንከን ዛሬ ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚያደርጉት የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጉብኝት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና...

የጦርነት ሰለባው የደሴ ሙዚየምን ዳግም ነፍስ ለመዝራት

በአበበ ፍቅር ነገሥታት በዘመናቸው በርካታ ሁነቶችን አሳልፈውበታል፡፡ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ (1847-1860) የአንድነት ግዛታቸውን ለማስፋት ወደ ወሎ በመዝለቅ ጀሜ ተራራ ላይ ከትመው እንደነበር ታሪክ ያስረዳል፡፡ ከአፄው...

በቱሪዝም አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሚጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ቀሪ እንዲደረግ ተጠየቀ

በኮቪድ-19፣ በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነትና በፀጥታ ችግር የተቀዛቀዘው የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እስኪያንሰራራ ድረስ፣ ረቂቅ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጁ በቱሪዝም አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሚጥለውን ምጣኔን እንዲያስቀር ተጠየቀ፡፡ ጥያቄው...

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img