Friday, December 2, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ጦርነት

  የየመን ጦርነት እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

  በየመን የእርስ በርስ ጦርነት ተቀስቅሶ አገሪቷ ማብቂያ ከሌለው መከራ ከተዘፈቀች ሰባት ዓመታት አልፈዋል፡፡ ከሰባት ዓመት በፊት የሃውቲ ታጣቂዎች የየመንን መዲና ሰንአ ከተቆጣጠሩ በኋላ ቀድሞውንም በድህነት ውስጥ ይዳክሩ የነበሩ የመናውያን ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል፡፡

  የዋጋ ንረት ከህልውና ማስከበር ያልተናነሰ ቦታ ሊሰጠው ይገባል

  የተጠናቀቀው 2013 ዓ.ም. እንደ አገር በብርቱ የተፈተነበት ዓመት ነው፡፡ እዚህም እዚያም የሚለኮሱ ሰው ሠራሽ ፀቦች አገር ተለብልባለች ዜጎች ተጎድተዋል፡፡ ከአንድነት ይልቅ ከፋፍለህ ግዛው በሚል የሰከሩ ቡድኖች ስቃይዋን ለማባስ ብዙ የደከሙበት፣ አይሳካላቸው እንጂ ይችን አገር ለመበታተን ያሴሩት ሴራ አገርን በእጅጉ ጎድቷል፡፡

  ​​​​​​​ሰላማዊ ሰዎችን ሰለባ ያደረገው የአፍጋን ታሊባን ጦርነት

  ​​​​​​​በአፍጋኒስታን ከ20 ዓመታት በፊት በመንግሥትና በታሊባን ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ሰበብ በማድረግ በአገሪቷ ከትመው የነበሩት አሜሪካና የሰሜን ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ወታደሮች አፍጋኒስታንን ወደ ሰላም መመለስ አልቻሉም፡፡

  ከአሜሪካ የአሸባሪዎች መዝገብ የተፋቀው የየመን ሁቲ ቡድን

  የመን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ከተዘፈቀች ስድስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ እነዚህ ዓመታት በተለይ ሴቶች፣ ሕፃናትና አረጋውያን ፍዳን የቆጠሩበት ነው፡፡ የእርስ በርስ ግጭት ለየመን ብርቅ ባይሆንም፣ ጦርነቱ የለየለት የሳዑዲ መራሹ ጦር እ.ኤ.አ. በ2015 ጣልቃ ሲገባ ነበር፡፡

  ከሰይፍ እንራቅ!

  አገር አስከፊ ወደ ሆነው ግጭት ገብታለች፡፡ ነገሮች ወደ ግጭት እንዳያመሩ አነሰም በዛ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ ጥረቶች ውጤት ሊያጡ ባለመቻላቸው ይኸው የጥይት ድምፅ መሰማት ጀምሯል፡፡ በጥቂቶች እምቢተኝነት ወንድሞች መተላለቃቸው ያሳዝናል፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img