Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ጨረታ

  በቀጣይ በጀት ዓመት በዕጥፍ ጨምሮ 5.6 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቀው የነዳጅ ግዥ

  ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከፍተኛ የሚባል የውጭ ምንዛሪ ከምታወጣባቸው ምርቶች መካከል ነዳጅ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ለነዳጅ ግዥ የሚወጣው ወጪ ከፍና ዝቅ እያለ ቢቆይም አሁን ላይ በየዓመቱ...

  አዋሽ ኢንሹራንስ ሊያስገነባ ላቀደው አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት ባለ 30 ወለል የሕንፃ ዲዛይኖችን ለየ

  አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በአሁኑ ወቅት ከእህት ድርጅቱ አዋሽ ባንክ ጋር በጋራ በዋና መሥሪያ ቤትነት ከሚጠቀምበት ሕንፃ ሌላ ለብቻው ባለ 30 ፎቅ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የዲዛይን መረጣ አካሄደ።

  የሚቀጥለውን ዓመት የነዳጅ ፍጆታ ግዥ ለመፈጸም የወጣው ጨረታ እንዲቆም ተደረገ

  መንግሥት ከመጪው ሐምሌ ወር የሚጀምረውን የበጀት ዓመት የነዳጅ ፍጆታ  ግዥ ለመፈጸም ያወጣው የነዳጅ አቅርቦት ጨረታ፣ በዋጋ ማሻቀብ ምክንያት እንዲቆም ተደረገ፡፡

  በጥር ወር ይፋ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሁለተኛው የቴሌኮም ፈቃድ  ጨረታ ሊሰረዝ ወይም ሊራዘም ይችላል ተባለ

  ከወቅታዊ አገራዊ ሁኔታ ጋር በተገናኘ በርካታ ኩባንያዎች ሥጋታቸውን በማቅረባቸው፣ ሁለተኛውን የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም. የወጣው ጨረታ ሊሰረዝ ወይም ሊራዘም እንደሚችል ተነገረ፡፡

  የሁለተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ጨረታ አሸናፊ ኩባንያ ይፋ የሚደረግበት ጊዜ ተጠቆመ

  ሁለተኛውን የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት በወጣው ጨረታ የኢትዮጵያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ በሦስተኛነት ሊቀላቀል የሚችለው አሸናፊ ኩባንያ፣ በመጪው ጥር ወር 2014 ዓ.ም. ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን  አስታወቀ፡፡

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img