Monday, March 27, 2023

Tag: ጨርቃ ጨርቅ

የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶችን ለጃፓን ገበያ ማቅረብ እንዲቻል ጃፓን ድጋፍ ልትሰጥ ነው

የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶችን ለጃፓን ገበያ ማቅረብ የሚያስችሉ የቴክኒክ ድጋፎችን ለመስጠት ጃፓን ፍላጎት እንዳላት አስታወቀች፡፡ ይኼ ፍላጎት የተገለጸው ታኅሳስ 11 ቀን 2012 ዓ.ም. በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡

‹‹ዘ ኢኮኖሚስት›› በሕገወጥ ንግድ ላይ በጠራው ጉባዔ ስለኢትዮጵያ የቀረቡ አኃዞች አነጋገሩ

በሕገወጥ የንግድና የኢኮኖሚ እንስቅስቃሴዎች ላይ ያተኮረውና የኢኮኖሚኒስት መጽሔት አካል በሆነው ዘ ኢኮኖሚስት ኢንጀሊጀንስ ዩኒት የተሰኘው ተቋም በኩል የተካሄደው ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ትምህርት ኮሌጅ ባልደረባ ያቀረቧቸው የጥናት አኃዞች አነጋግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ

መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም እንዳላት በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡

የጣልያኑ ጨርቃ ጨርቅ አምራች ከኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርት መላክ ጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአውሮፓ ጉብኝታቸው ቀዳሚ ካደረጓት ጣልያን ባለሥልጣናትና ባለሀብቶች ጋር በተወያዩበት ወቅት የተሳተፈውና ካርቪኮ ግሩፕ የተሰኘው የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ ምርቶቹን ለአውሮፓ ገበያ ማቅረብ ጀመረ፡፡

አነስተኛና መካከለኛ አልባሳት አምራቾች ያልተገባ የጉምሩክ ቀረጥ መጠየቃቸውን ተቃወሙ

በአነስተኛና በመካከለኛ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራችነት ሥራ ላይ እንደተሰማሩ የገለጹ አምራቾች፣ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከሕግ አግባብ ውጪ ለአምራቾች የተፈቀደውን የቀረጥ ማስከፈያ ሒሳብ ተላልፎ በመጠየቃቸው ያልተገባ ቀረጥን በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ፡፡

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img