Sunday, April 14, 2024

Tag: ፆታዊ ጥቃት

በበይነ መረብ አማካይነት በዓመት 300 ሺሕ ሕፃናት ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው አንድ ጥናት አመለከተ

በኢትዮጵያ በበይነ መረብ አማካይነት በሕፃናት ላይ በከፍተኛ መጠን ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈጸምና በዓመት 300 ሺሕ የሚደርሱ ሕፃናት ተጠቂ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ።

ለፆታዊ ጥቃት ሰለባዎች የተወጠነው ድጋፍ

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በመጋቢት 2012 ዓ.ም. ሲከሰት መንግሥት ወረርሽኙን ለመከላከል ተማሪዎችን በሙሉ፣ በመንግሥት ሥር የሚገኙትን ሠራተኞች በከፊል በየቤታቸው እንዲቆዩ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

ለፆታዊ ጥቃት የተጋለጡትን ተጠቃሚ የሚያደርገው ማዕከል

በተለያዩ አካባቢዎች ፆታዊ ጥቃት ደርሶባቸው ወደ ተለያዩ ጤና ተቋማት ለመሄድ የተቸገሩ ሴቶችና ሕፃናት ሁሉን አቀፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ማዕከል በአዲስ አበባ ተቋቁሟል፡፡

ፆታዊ ጥቃትን የሚፀየፍ ትውልድ ለመፍጠር የቋማት ተሳትፎ

በሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት እንዲቆም መንግሥት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ተቋማት መሥራት ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ሆኖም ሥር የሰደደውን በሴቶች ላይ የሚደርስ በደል ማስቆም አልተቻለም፡፡

​​​​​​​ፆታዊ ጥቃትን ‹‹ዝም አልልም››

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ መንግሥት ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ያደረገው ከመጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡ ይህ ሕፃናትና ታዳጊዎች ከቫይረሱ እንዲጠበቁ ቢያስችልም፣ ልጆች ለሌላ ጥቃት እንዲጋለጡ ማድረጉ አልቀረም፡፡ ጠለፋ፣ ያለ ዕድሜ ጋብቻ፣ አስገድዶ መድፈር በሕፃናትና ታዳጊዎች ላይ እየተጸመ ስለመሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡

Popular

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

‹‹ደስታ›› የተባለችው አማርኛ ተናጋሪ ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም

‹‹እንደ ሮቦት ዋነኛው አገልግሎቴ ውስብስብ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችንና አሠራሮችን...

በአዲስ አበባ ከ700 ሺሕ በላይ የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ 716,624 የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን፣ የአዲስ አበባ...

Subscribe

spot_imgspot_img