Monday, December 4, 2023

Tag: ፈረንሣይ

የፈረንሣይ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትና ከኢቢሲ ጋር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

በኢትዮጵያ የፈረንሣይ ኤምባሲ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት በሚያካሂደው ‹‹የኢትዮጵያ የሚዲያ ድጋፍ ፕሮግራም›› ከመረጣቸው ሁለት ተቋማት (ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትና ከኢቢሲ ጋር) የ944,000 ዩሮ ወይም...

በሰሜኑ ጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች የሚተገበር የፍትሕ የምክክርና የፆታ እኩልነት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተጎዱ የአፋር፣ የአማራና የትግራይ አካባቢዎች ለደረሱ ፆታዊ ጥቃቶች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችለው የጀጅ (Judge) የፍትሕ፣ የምክክርና የፆታ እኩልነት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ ማክሰኞ ሰኔ...

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝትና የሁለቱ አገሮች ግንኙነት

ከአሥር ቀናት ቀደም ብሎ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የገጠማቸው፣ የአፍሪካ ዜና አውታሮች የወሬ ማሟሻ ሆኖ ነው የሰነበተው፡፡ ከጋቦን ጉብኝታቸውን የጀመሩት ማክሮን፣ በአንጎላና በኮንጎ ብራዛቪል...

የቡርኪና ፋሶና የፈረንሣይ ወታደራዊ ስምምነት መፍረስ

የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት የፈረንሣይ ወታደሮች በአንድ ወር ጊዜ  ውስጥ ከአገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የቡርኪናፋሶ ፕሬስ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው፣ ቡርኪና ፋሶና ፈረንሣይ እ.ኤ.አ. በ2018 በገቡት...

የምዕራባዊያንና የቻይና የዲፕሎማሲ ፉክክር በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ለቻይና ዕውቅና የሰጠችው እ.ኤ.አ. በ1970 እንደሆነ ታሪክ ያወሳል፡፡  ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በቀጣዩ ዓመት ቻይናን የጎበኙ ሲሆን፣ ከሊቀመንበር ማኦ ዜዶንግ ጋር የሁለቱን አገሮች ግንኙነት...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img