Tag: ፈተና
የግልና የመንግሥት የድኅረ ምረቃ መግቢያ አፈታተን ሥርዓት ተመሳሳይ እንዲሆን ተወሰነ
የመጪው ትምህርት ዘመን ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል
የግልና የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በየግላቸው ይሰጧቸው የነበረውን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና፣ በተመሳሳይ ሥርዓትና ማዕከላዊ በሆነ መንገድ...
ትምህርት የፖለቲካ መሣሪያ አይሁን!
በአሁኗ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘርፈ ብዙ ችግሮች በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተግዳሮቶች መካከል አንዱ የትምህርት ጉዳይ ነው፡፡ ትምህርት ወላጆችን፣ ተማሪዎችን፣ የትምህርት ቤት ማኅበረሰብን፣ መንግሥትንና ሌሎች በርካታ ባለድርሻ...
የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ወስደው ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ ሲሰጡ ቢገኙ፣ ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድና ተሰጥቶ የተገኘው ዲግሪም የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በሚዳኝበት መንገድ እንደሚታይ...
የፈተናው ውጤት የፖለቲካው ዝቅጠት ማሳያ ነው!
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከአጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ ያህሉ ብቻ ማለፋቸው፣ የአገሪቱን የትምህርት ጥራት ደረጃ በሚገባ ያመላከተ መስተዋት እንደሆነ አድርጎ መቀበል ተገቢ ነው፡፡...
ከማለፊያ በታች ሆኖ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ 100 ሺሕ ተማሪዎች አጥንተው እንደሚፈተኑ ተገለጸ
በአበበ ፍቅር
በተለያዩ ምክንያቶች ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ያላስመዘገቡና የተሻለ ውጤት ያገኙ ተማሪዎች መካከል 100 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች በደከሙባቸው ትምህርቶች ልዩ ክትትል ተደርጎ እንዲማሩ ከተደረገ በኋላ...
Popular