Tag: ፈጠራ
አቀበት የማይበግረው ዊልቼር
ብዙ የፈጠራ ሥራዎች የሚሠሩት ከችግሮች መነሻነት እንደሆነ እውን ነው፡፡ ችግር የሰውን ልጅ ከመፈተን ባለፈ የማንቂያ ደውል ጭምር ነው፡፡ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የተወሳሰቡ ችግሮች ባሉባቸው አገሮች የፈጠራ ሥራዎችን የሚጠይቁ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎች ብዙ ናቸው፡፡ በዚህ ረገድም የመንግሥትና የግል የትምህርት ተቋማት ለችግሮች መፍትሔ እነሆ በማለት ጉልህ ሚና ይጫወታሉ፡፡
በሬዲዮ ጥገና የተፍታቱ እጆች
ማኅበራዊ ኑሮ ጎልቶ በሚታይበት፣ ቤቶች ግድግዳ ብቻ ሳይሆን በረንዳም በሚጋሩበት፣ ጎረቤታሞች እሳት ከጎረቤት ወስደው ምድጃቸውን ለማሞቅ በማያመነቱበት፣ የአንዱ ልጅ ሲገረፍ አንዱ በሚገለግልበት ኢትዮጵያዊነት ባየለበት ደጃች ውቤ ሠፈር ነው ትውልዱ፡፡
ኢትዮጵያዊ ፈጠራዎች
በአሁኑ ወቅት ሮቦቶች የቴክኖሎጂ ርቀትን፣ የሰው ልጆች የፈጠራ አቅምን የሚያሳዩ ብቻ ሳይሆኑ የሰው ልጆች የህልውና ሥጋት ሊሆኑ የሚችሉበት ፈጠራዎች ስለመሆናቸው የሆሊውድ የሲኒማ ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት በሠሯቸው ፊልሞች ለማሳየት ሞክረዋል፡፡
ባለመፍትሔ ፈጠራዎች እንዲፈጠሩ
አንድ ነገር እንደየተመልካቹ አተያይ፣ አስተሳሰብ፣ ዕድሜና የብስለት ደረጃ የተለያየ ውጤት አልያም ምላሽ ይኖረዋል፡፡ ልክ በብርጭቆ ውስጥ እንዳለው ግማሽ ውኃ ግማሽ ጎዶሎ፣ ግማሽ ሙሉ አገላለጽ ዓይነት ተቃርኖ ያላቸው ነገር ግን ከእውነታው ያልራቁ አገላለጾች ማለት ነው፡፡ እንደየተመልካቹ አተያይ አጋጣሚው መልካም አልያም መጥፎ ይሆናል፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...