Tag: ፌዴራሊዝም
ለኢትዮጵያዊያን ሰላምና ደኅንነት ጥንቃቄ መደረግ አለበት!
በአራቱም ማዕዘናት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እኩልነት፣ ነፃነት፣ ፍትሕ፣ ሰላምና ደኅንነት የሚያስገኝ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ መገንባት ያለበት ሥርዓት ዕውን መሆን የሚችለው፣ ኢትዮጵያ ሰላም አግኝታ መረጋጋት ሲፈጠር ብቻ ነው፡፡
የታሪክ ተወቃሽ ላለመሆን ጥንቃቄ ይደረግ!
ኢትዮጵያ በረዥም ታሪኳ በርካታ ውጣ ውረዶች የታዩባት አገር ናት፡፡ እነዚህ በታሪክ የተመዘገቡ ውጣ ውረዶች ከባድ መስዋዕትነቶች አስከፍለዋል፡፡ የአገር ውስጥ ሽኩቻዎች፣ እንዲሁም የውጭ ወራሪዎችንና ተስፋፊዎችን ለመመከት የተደረጉ ተጋድሎዎች፣ በተለያዩ ዘመናት ለልማትና ለዕድገት ሊውሉ የሚችሉ የሰው ኃይልና የአገር ሀብቶችን አሳጥተዋል፡፡
ያንዣበበው የሥጋት ደመና ይገፈፍ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉዋቸው መልዕክቶች፣ በትግራይ ክልል የሚከናወነው ሕግ የማስከበር ተግባር የሚያበቃው፣ የሕወሓት አመራሮች ለሕግ ሲቀርቡና በክልሉ ሕጋዊ አስተዳደር ሲመሠረት እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡
ጽንፈኛ ብሔርተኝነትና የመፍትሔ አማራጮች
ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ግድም በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ ሕጋዊና መንግሥታዊ ቅርፅ ይዞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔር ማንነት ላይ የተመሠረቱ ስብስቦች እንዲሆኑ፣ እንዲሁም ክልሎች የብሔርና የቋንቋ መስመሮችን ተከትለው እንዲዋቀሩ አድርጓል፡፡
ኢትዮጵያን የእኩልነትና የነፃነት አገር የማያደርግ ሥርዓት ፋይዳ ቢስ ነው!
በአራቱም ማዕዘናት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እኩልነት፣ ነፃነት፣ ፍትሕ፣ ሰላምና ደኅንነት የሚያስገኝ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ መገንባት ያለበት ሥርዓት ዕውን መሆን የሚችለው፣ የአገር ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ወገኖች ያለ ምንም ይሉኝታ ተነሳሽ ሲሆኑ ነው፡፡
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...