Tuesday, February 20, 2024

Tag: ፌዴራሊዝም

ኢትዮጵያን ከሥጋት ነፃ የማያደርግ ፉክክር ፋይዳ የለውም!

የአውሮፓውያን አሮጌ ዓመት (2019) ተጠናቆ አዲሱ ዓመት (2020) ተጀምሯል፡፡ የዓለም ታላላቅ ሚዲያዎችና ታዋቂ ጸሐፍት የአሮጌውን ዓመት ዋና ዋና ክስተቶችና ፈተናዎች በትውስታ ሲያቀርቡ ሰንብተዋል፡፡

ለመተማመን መደማመጥ ይቅደም!

በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ሥራ ውስጥም ሆነ በሌሎች መስኮች የተሰማሩ ወገኖች፣ ለመደማመጥና ለመተማመን ቅድሚያ መስጠት አለባቸው፡፡ ሰዎች እንዴት ሳይነጋገሩ ይግባባሉ? መነጋገር ሲኖር የልዩነቶች መንስዔ ይታወቃል፡፡

ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላም የሚያነጋግረው የብሔር ጥያቄ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳርና የልሂቃን የአደባባይ ሙግት በተደጋጋሚ የሚነሳ፣ የሚያጨቃጭቅና መቋጫ አልባ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በዋነኛነት ከዛሬ ሃምሳ ዓመት በፊት የተነሳው የብሔሮች ጥያቄ የሚለው አንዱና ዋነኛው ነው በሚለው ሐሳብ በርካቶች ይስማማሉ፡፡

በሕዝብ ስም የምትነግዱ ገለል በሉ!

ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› የሚባለውን ዕድሜ ጠገብ አባባል ያስታውሳል፡፡ ኢትዮጵያ ላጋጠማት ፅኑ ደዌ የማያዳግም ፈውስ ከመፈለግ ይልቅ፣ በሕመም ማስታገሻ ማስቀጠሉ የማትወጣው ማጥ ውስጥ እየከተታት ነው፡፡

የትግራይ ክልል ያዘጋጀው መድረክ ተሳታፊዎች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን የማዳን ንቅናቄ መጀመራቸውን ይፋ አደረጉ

የትግራይ ክልል መንግሥት “ሕግ መንግሥቱንና ኅብረ ብሔራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓቱን የማዳን አገር አቀፍ መድረክ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀውና ከነሐሴ 20 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ቀናት በመቀሌ ከተማ የተካሄደው ጉባዔ ተሳታፊዎች፣ ሕገ መንግሥቱና የብሔሮችን መብት ያጎናፀፈው የፌዴራሊዝም ሥርዓት የመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑን መረዳታቸውንና ሥርዓቱንም ለመታደግ አገር አቀፍ ንቅናቄ እንደሚጀምሩ ይፋ አደረጉ፡፡

Popular

የሰሞኑ የ“መኖሪያ ቤቶች” የጨረታ ሽያጭ ምን ዓይነት ሕጋዊ መሠረት አለው?   

በዳዊት ዮሐንስ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ አየር ላይ ከሚንሸረሸሩ ዜናዎች...

ሁለቱ ወጎች፡ ከሰማየ ሰማያት አድርሶ መላሹ ቋንቋ! እስከ በዓሉ ቤርሙዳ

በተክለ ጻድቅ በላቸው ሰማየ ሰማያት አድርሶ መላሹ ቋንቋ! ከሁለት ሦስት ዓመት...

ለትግራይ ክልል ድርቅ ተፈናቃዮች አፋጣኝና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዩች ቋሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img