Tuesday, December 5, 2023

Tag: ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

ቤቶች ኮርፖሬሽን ያደረገው የንግድ ቤቶች ኪራይ ጭማሪ በድጋሚ እንዲታይ ተከራዮች ጠየቁ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ላይ በቅርቡ ያደረገው ጭማሪ የተጋነነ በመሆኑ በድጋሚ እንዲጠና ተከራዮች ጠየቁ፡፡

በተከራዮች ላይ የተጣለውን የዋጋ ጭማሪ መኢአድ ተቃወመ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጡ የእኔ ነው ብሎ በሙሉ ልብ ተቀብሎ ለማስቀጠል እየሠራ ባለበት በዚህ ጊዜ፣ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በተከራዮች ላይ የዋጋ ማሻሻያ በሚል ሰበብ የወሰደው የቤት ኪራይ የዋጋ ጭማሪ ፍፁም ተገቢ ያልሆነና በአስቸኳይ ሊነሳ ይገባል በማለት፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥያቄ አቀረበ፡፡

በቤቶች ኮርፖሬሽን መጋዘኖች የታጎረው የኤርትራዊያን ንብረት ባለቤቶቹን እየጠበቀ ነው

ከአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ወደ አውቶብስ ተራ (መርካቶ) መንገድ በስተቀኝ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 01 ቀበሌ 01 ጨው በረንዳ አካባቢ፣ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታ የሆኑ መንታ መጋዘኖች ከኢትዮጵያ በጦርነቱ ጊዜ የተባረሩ ኤርትራውያን ንብረቶችን እስካሁን ድረስ ይዘው ቆይተዋል፡፡

ለመንግሥት ተሿሚዎችና ሠራተኞች ከ16 ሺሕ በላይ ቤቶች በ33 ቢሊዮን ብር ሊገነቡ ነው

ከአንድ ዓመት በፊት እንደ አዲስ የተዋቀረው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፣ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የመንግሥት ተሿሚዎችና ሠራተኞች 16,173 የጋራና ለኪራይ የሚውሉ ቤቶች በ33 ቢሊዮን ብር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቁ፡፡

ቤቶች ኮርፖሬሽን ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ቪላዎች ሊገነባ ነው

መንግሥት ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ዘመናዊ ቪላዎች እንዲገነቡ ወሰነ፡፡ ቤቶቹን በባለቤትነት የሚገነባው በቅርቡ በከፍተኛ ካፒታል የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ነው፡፡ በደርግ መንግሥት ዘመን ከተገነቡት የሲኤምሲ አፓርትመንቶች ቀጥሎ፣ በኮርፖሬሽኑ በአንድ ሥፍራ ላይ የሚገነቡት ቪላዎች በሥራ ላይ ለሚገኙ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት  ይከፋፈላሉ ተብሏል፡፡

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img