Tuesday, May 30, 2023

Tag: ፌዴሬሽን

በውዝግብ የሰነበተው የፌዴሬሽኑ ምርጫ ቅዳሜ ይደረጋል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ የሚደረገውን ፕሬዚዳንታዊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ተከትሎ የሚደመጠው ውዝግብና እሰጣ ገባ የተቋሙ ልዩ መለያ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት የፌዴሬሽኑን የአመራርነት ኃላፊነት ተቀብሎ ሲያስተዳድር የቆየው የአቶ ጁነዲን ባሻ ካቢኔ የአገልግሎት ጊዜው ቢጠናቀቅም፣ እስካሁም በሥልጣን ላይ ይገኛል፡፡ ቅዳሜ ጥር 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በአንድ የውድድር ዓመት ለሦስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ አዲስ ለሚመጠረው አመራር ኃላፊነቱን እንደሚያስረክብ ይጠበቃል፡፡

ለችግሩም ለመፍትሔውም መልስ የሌለው የአስመራጭ ኮሚቴው መግለጫ

‹‹መቻቻል›› የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ? የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ቀጣይ ፕሬዚዳንታዊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ፣ የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማኅበር (ፊፋ) በጠየቀው የግልጸኝነት የአካሄድ ሥርዓት በተነሳ በታቀደለት ጊዜ መከናወን ሳይችል ቀርቶ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ፌዴሬሽኑ ለሁለተኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ አከናውኖ መበተኑም አይዘነጋም፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img