Tag: ፍትሕ ሚኒስቴር
የተለያዩ ሐሳቦች የተደመጡበት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ሕዝባዊ ውይይት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ መሠረታዊ በሚባሉ አገራዊ ጉዳዮች በተለያዩ ጎራዎች የተሠለፉ የፖለቲካ ልሂቃንም ሆኑ ምልዓተ ሕዝቡ ተቀራራቢና በአገራዊ አንድነት ገንቢ አቋም እንዲይዙና አካታች አገራዊ ምክክር ተግባራዊ ለማድረግ
ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት የተሰጡ ሥልጣኖች እንዲሻሻሉ ተጠየቀ
የታቀደውን ሁሉን አካታች አገራዊ ምክክሩን ለመምራት በሚቋቋመው ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት የተሰጡ ሥልጣኖች የገለልተኝነት ጥያቄ የሚያስነሱ በመሆናቸው እንዲሻሻሉ ተጠየቀ።
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በወንጀል የተገኘ ሀብት ማስመለሱን አስታወቀ
በወንጀል የተገኘ ሀብት በአገር ኢኮኖሚና ደኅንነት ላይ የሚፈጸሙ ከባድ ወንጀሎችን ለመከላከል፣ በወንጀል የተገኙና ለወንጀል ሥራ የሚውሉ ሀብቶችን ለመቆጣጠርና በሕዝብና በመንግሥት ላይ የሚደርሰውን ኪሳራ ለመቀነስ በርካታ ተግባራት እየተከናወነ መሆኑና በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት 23,062,782.59 ለመንግሥት ገቢ ማድረጉን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በታሰሩ ሁለት ዳኞች ላይ ቀዳሚ ምርመራ ለማድረግ ጥያቄ ቀረበ
ከአሥር ሚሊዮን ብር በላይ ጉቦ ለመቀበልና በሀሰት በተዘጋጀ ሰነድ 276 ሚሊዮን ብር፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወጪ እንዲደረግ ትዕዛዝ በመስጠት የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙ ሁለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞችና ሁለት ተባባሪ ግለሰቦች ላይ፣ ቀዳሚ ምርመራ ለማድረግ ፍትሕ ሚኒስቴር ፍርድ ቤትን ጠየቀ፡፡
ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የታሸጉ ድርጀቶች ሥራ ሊጀምሩ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሽብርተኝነት የተሰየመውን ሕወሓት ይደግፋሉ ተብለው የታሸጉ ፋብሪካዎችና ሌሎች የንግድ ድርጅቶች፣ አስተዳዳሪ ተሾሞላቸው በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምሩ ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...