Thursday, November 30, 2023

Tag: ፓስፖርት

የፓስፖርት ጥያቄ በበይነ መረብ ሊሆን ነው

የኢምግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ፣ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ የፓስፖርት ጥያቄን በበይነ መረብ (ኦንላይን) እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙህጂብ ጀማል ሐምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከፓስፖርት ጥያቄ በተጨማሪ የቪዛ ማራዘም፣ የትውልድ መታወቂያና የመኖሪያ ፈቃድ ከአንድ ወር ከአሥራ አምስት ቀን በኋላ በበይነ መረብ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡

ሃምሳ በመቶ የሚሆኑ ፓስፖርቶች ጥቅም ላይ እየዋሉ አለመሆናቸው ተገለጸ

በየዓመቱ ከሚታተሙ ፓስፖርቶች መካከል 50 በመቶ የሚሆኑት ለኪሳራ እንደሚዳረጉ ኢሚግሬሽን አስታወቀ፡፡ ማኅበረሰቡ ፓስፖርቱን በአግባቡ እንደማይዝ፣ እንደ ቀበሌ መታወቂያ የሚገለገሉበት ሰዎች መኖራቸው፣ እንዲሁም ጠፋብን በሚል ሰበብ በአንድ ዓመት ውስጥ ደጋግመው ፓስፖርት የሚያወጡ ግለሰቦች በርካቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

የጎደፉ ምስጉን ስሞች

በርካታ የመንግሥት ተቋማት ከአገልግሎት አሰጣጣቸው ጋር በተያያዘ በብርቱ ሲተቹ ይታያሉ፡፡ የቀበሌ፣ የወረዳ የክፍለ ከተማና የፌዴራል ተቋማት ከነዋሪነት መታወቂያ አሰጣጥ ጀምሮ በየፊናቸው በርካታ አገልግሎቶችን እንዲሰጡ የተቋቋሙ፣ ሕዝቡም ብዙ የሚጠብቅባቸው ናቸው፡፡

የኢምግሬሽን ዋና መምርያ ከችግር ወጥቻለሁ አለ

በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሥር ከሚገኙ ሰባት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምርያ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲያስነሱ የቆዩ ሥር የሰደዱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታቱን አስታወቀ፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img