Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ፕሪሚየር ሊግ

  ፋሲል ከነማ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጉዞውን ዓርብ ይጀምራል

  ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ፋሲል ከነማ፣ ከነገ በስቲያ ዓርብ ከቡሩንዲው ቡማሙሩ ጋር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ይጫወታል፡፡ ፋሰል ወደ...

  የፕሪሚየር ሊጉ የቀጣይ ዓመት ጨዋታ መርሐ ግብር ይፋ ተደረገ

  የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር በሚቀጥለው ዓመት በመስከረም ወር መጨረሻ ይጀመራል ተብሎ የሚጠበቀውን፣ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዕጣ የማውጣት መርሐ ግብር አከናወነ፡፡ አክሲዮን ማኅበሩ...

  ለክለቦች ክፍያ የሚፈጽመው ትክክለኛ የፋይናንስ ሪፖርት ሲቀርብለት ብቻ እንደሆነ የሊግ ካምፓኒው አስታወቀ

  ፌዴሬሽኑ ስለተጫዋቾች ዝውውር ከክለቦች ጋር ሊወያይ ነው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የሚያስተዳድረው የሊግ ካምፓኒው ክለቦች ተገቢ ካልሆነ የፋይናንስ አጠቃቀም ተላቀው፣ ሥርዓቱን የጠበቀ ትክክለኛ የፋይናንስ ሪፖርት...

  ከፕሪሚየር ሊግ ለወረደው ክለቡ ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉ አዲስ አበባ ከተማ ገለጸ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ ለነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ 106 ሚሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ...

  አሠልጣኝ ካሳዬ አራጌና ኢትዮጵያ ቡና በይፋ ተለያይተዋል

  ገብረመድኅን ኃይሌ እንደ ገና ወደ መድን አሠልጣኝነት? ከሦስት ዓመት በፊት ከሚኖርበት አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ በማድረግ ክለቡን በዋና አሠልጣኝነት እንዲያገለግል ዕድሉን ያገኘው አሠልጣኝ ካሳዬ አራጌና...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img