Wednesday, May 29, 2024

Tag: ፕራይቬታይዜሽን

በቴሌኮም ዘርፍ አገልግሎት ለመስጠት ለወጣው የጨረታ ሰነድ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚከፈል ተገለጸ

በኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ለመሰማራት የሚፈልጉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ሁለት የአገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ይፋ የተደረገው ጨረታ ሰነድ ለመግዛት፣ ተጫራቾች በቀኑ የውጭ ምንዛሪ ተመን 569,634 ብር (15,000 ዶላር) መክፈል እንደሚጠቅባቸው ተገለጸ፡፡

የቴሌኮም ዘርፍ የሽያጭና የአገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥ ሒደት እንዲቀጥል መመርያ ተሰጠ

ለቴሌኮም አአገልግሎት ፈቃድ የመስጠትና የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ የመሸጥ ሒደት፣ ከአማካሪ ምክር ቤትና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሥር ከሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ቡድን ጋር ምክክር እየተደረገ ሒደቱ እንዲቀጥል መመርያ ተሰጠ፡፡

የቴሌኮም ዘርፍን ለግል ባለሀብቶች ክፍት ማድረግና የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ የመሸጥ ሒደት

ኢሕአዴግ በመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም. ራሱን ለማሻሻልና ለተከታታይ ሦስት ዓመታት አገሪቱን የናጠውን ሁከትና ብጥብጥ ለማርገብ፣ እንዲሁም የሕዝብን ጥያቄ ለመመለ የተለያዩ የለውጥ ዕርምጃዎችን እንደሚወስድ አስታውቆ እንደነበር ይታወሳል፡፡

መንግሥት የውጭ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ኩባንያዎች እንዳይገቡ ወሰነ

በመካሄድ ላይ ባለው የቴሌኮም ዘርፍ የለውጥ ትግበራ፣ የውጭ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ኩባንያዎች እንዳይገቡ መንግሥት እንደወሰነ ታወቀ፡፡ የቴሌኮም ዘርፍን ገበያ በመክፈት የውጭ ኩባንያዎች እንዲገቡ ለመፍቀድ መንግሥት በዝግጅት ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ የቴሌኮም ዘርፍ የለውጥ ትግበራ ሁለት ክፍሎች አሉት፡፡ የመጀመርያው በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው ለ126 ዓመታት በብቸኝነት የቴሌኮም አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው በአፍሪካ አንጋፋው ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ፣ 40 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ለውጭ ኩባንያ ለመሸጥ የሚደረገው ጥረት ነው፡፡

ሁለት የቴሌኮም ፈቃድ ለመውሰድ 12 ኩባንያዎች ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ

መንግሥት ሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኬሽን አገልግሎት የሚሰጡ ኩባንያዎችን በጨረታ ለማስገባት የፍላጎት መግለጫ ካወጣ በኋላ፣ 12 ኩባንያዎች የፍላጎት መግለጫ ማስገባታቸው ተገለጸ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img