Thursday, May 30, 2024

Tag: ፕራይቬታይዜሽን

ኢዜማ የኢትዮ ቴሌኮምን ከፊል ድርሻ የመሸጥ ሒደት እንዲቆም ጠየቀ

ለሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች ተወዳዳሪነት ዋነኛ ሞተር የሆነውን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ እንደ ተራ መረጃ ማስተላለፊያ ብቻ በማየት ለውጭ ድርጅት በከፊል ለመሸጥ በመንግሥት የተጀመረው መንገድ፣ ፍፁም አደገኛና የአገርን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጠየቀ፡፡

መንግሥት ለሁለት የቴሌኮም ኩባንያዎች ፈቃድ በመስጠት በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገቢ ማግኘት የሚችልበት ዕድል እንዳለው ገለጸ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በኢትዮጵያ ሥራ መጀመር የሚችሉበትን ፈቃድ ለመስጠት የፍላጎት መግለጫ መጠየቂያ በማውጣት፣ ከሽያጩ በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገቢ ማግኘት የሚችልበት ሰፊ ዕድል እንዳለው ተገለጸ፡፡

ሦስት ስኳር ፋብሪካዎች በመንግሥት ይዞታ ሥር እንዲቆዩ ተወሰነ

በፕራይቬታይዜሽን ዕቅዱ መሠረት በሽያጭ ወደ ግል እንዲዛወሩ ከተባሉት ስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ፣ ሦስት በማምረት ሒደት ላይ የሚገኙ ስኳር ፋብሪካዎች በመንግሥት ይዞታ ሥር እንዲቆዩና የተቀሩት ከመጪው ሰኔ ወር ጀምሮ የሽያጭ ጨረታ እንዲወጣባቸው ተወሰነ።

የሁሉም ስኳር ፋብሪካዎች ዕዳ ወለዱን ሳይጨምር 149 ቢሊዮን ብር ደርሷል

ለስኳር ልማት ፕሮጀክቶች ፈሰስ የተደረገው ሀብት የታሰበውን ውጤት ሳያመጣ አገሪቱን ለኪሳራና ግዙፍ የሆነ ዕዳ እንዳሸከማት የሚገልጸውና ባለፈው ወር ለመንግሥት የቀረበው ሪፖርት፣ የሁሉም ስኳር ፋብሪካዎች ዕዳ ወለዱን ሳይጨምር 149 ቢሊዮን ብር መድረሱን አመለከተ፡፡

ክልሎች ለስኳር ፋብሪካዎች የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸው ታወቀ

በፌዴራል መንግሥት ለተቋቋሙ ነባርና በግንባታ ላይ ለሚገኙ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሰጡ ተደጋጋሚ ጥያቄ ለሚመለከታቸው ክልሎች ቢቀርብም፣ ክልሎች ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ሪፖርተር ያገኘው መረጃ አመለከተ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img