Thursday, May 30, 2024

Tag: ፕራይቬታይዜሽን

በመንግሥት በብቸኝነት ተይዞ የቆየውን የቴሌኮም ገበያ ለውድድርና ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የሚያደርግ ሕግ ሊወጣ ነው

በመንግሥት በባለቤትነት በብቸኝነት ተይዞ የቆየውን የቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ለውድድር ክፍት የሚያደርግ፣ ማንኛውም የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ የግል ኩባንያ ፈቃድ አውጥቶ በቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎቶች ውስጥ በጤናማ የውድድር መርህ መሳተፍ እንዲችል የሚፈቅድ ሕግ ተረቆ ለሕግ አውጪው ፓርላማ ተላከ።

መንግሥት በቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ላይ የነበረውን ሙሉ ይዞታ በ130 ሚሊዮን ብር ሸጦ ወጣ

መንግሥት በኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ላይ የነበረውን የ75 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ በ130 ሚሊዮን ብር በመሸጥ ሙሉ ለሙሉ ይዞታውን ለግል ኩባንያ አስረከበ፡፡

በመንግሥት የታቀደው ፕራይቬታዜሽንና የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚመራበት ፍኖተ ካርታ ፀድቆ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

በመንግሥት የተያዙ ግዙፍ ኩባንያዎችን በሙሉና በከፊል ወደ ግል ይዞታ እንዲዘዋወሩ (ፕራይቬታይዝ) ለማድረግና አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማከናወን የተያዘው ዕቅድ የሚመራበት ፍኖተ ካርታ፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታወቀ።

ከ300 በላይ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት ነው

ከ300 በላይ የሚሆኑ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች በተለያዩ ክልሎች በመንቀሳቀስ፣ ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት እንደሆነ ተገለጸ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቋቋሙት አማካሪ ምክር ቤት ያልተወከሉ አካላት ቅሬታ አቀረቡ

ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በሙሉና በከፊል ወደ ግል በማስተላለፉ ሒደት መንግሥትን ለማማከር በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት፣ የንግድ ምክር ቤቶችና የሠራተኛ ማኅበራት አለመወከላቸው ቅሬታ አስነሳ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img