Tuesday, March 28, 2023

Tag: ፕሮጀክት  

ግንባታቸው የተጓተተ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዋጋ ማሻሻያ ተደርጎ እንዲጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተላለፉላቸው የመመርያ ሰርኩላሮች መሠረት፣ የግንባታ ዋጋ ማሻሻያ ተግባራዊ በማድረግ የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች...

የትግራይ መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት በተመድ በኩል ሊከናወን ነው

የትግራይ ክልል መልሶ ግንባታና ነዋሪዎችን ማቋቋም ፕሮጀክት፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት በኩል ሊከናወን ነው፡፡ ፕሮጀክቱ የሚከናወነው የዓለም ባንክ ድጋፍ በሚያደርግለት...

ዋና ተቋራጮች ንዑስ ተቋራጮችን እንዲያሳትፉ የሚያስገድድ መመርያ ሊዘጋጅ ነው

ንዑስ ተቋራጮች ተጠያቂ የሚሆኑበት አሠራር ይዘረጋል ተብሏል በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ የአገር ውስጥም ሆኑ የውጭ ሥራ ተቋራጮች፣ በሥራቸው ንዑስ ሥራ ተቋራጮችን እንዲያሳትፉ ለማድረግ የሚያስችል መመርያ ወይም...

የሥራ ፈጠራ በትምህርት ፖሊሲ ውስጥ እንዲካተት ተጠየቀ

የሥራ ፈጠራ በኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ውስጥ መካተት እንዳለበት፣ ብራይት ፊውቸር ኢን አግሪካልቸር ፕሮጀክት አስታወቀ። ፕሮጀክቱ እ.ኤ.አ. ከ2019 ጀምሮ በኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ሲሆን፣ ትኩረቱንም የሥራ...

በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩ ሁለት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ ነው

በአፋርና በሶማሌ ክልሎች በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩት የጋድና የዲቼቶ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ መሆኑን፣ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡  እ.ኤ.አ በ2019 ይፋ ከተደረጉ የኃይል ማመንጫ...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img