Tag: ፕሮጀክት
በዋጋ ንረት ምክንያት ግንባታቸው ላልተጠናቀቁ መንግሥታዊ የግንባታ ፕሮጀክቶች የውል ማሻሻያ ሊደረግ ነው
በዓለም አቀፍና አገራዊ ምክንያቶች የተነሳ በኮንስትራክሽን ግብዓቶች ላይ የተፈጠረን የዋጋ ንረት ለማስተካከል ሲባል፣ ውላቸው ላይ የዋጋ ማስተካከያን ያላካተቱ የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ ከኮንትራክተሮች ጋር ያላቸው...
ከጂኦተርማል የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችል የግንባታ ምዕራፍ ሊጀመር ነው
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ኢተያ ወረዳ 150 ሜጋ ዋት የጂኦርተርማል ኃይል ለማመንጨት ቁፋሮው የተጀመረው የቱሉ ሞዬ ጂኦርተርማል ኩባንያ፣ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚያቀርብበትን የግንባታ ምዕራፍ ሊጀምር ነው፡፡
ትግራይን ጨምሮ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋም የ19 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
መንግሥት ትግራይን ጨምሮ በጦርነትና ግጭቶች የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ነዋሪዎችን ለማቋቋም፣ ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
የአካባቢ ጥበቃን መሠረት ያደረገ የፈጠራ ሥራን የሚደግፍ ፕሮጀክት ሥራ ጀመረ
አይኪያ ፋውንዴሽን የተሰኘው የስዊዲን ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርግለት ይህ ፕሮጀክት፣ ሪች ፎር ቼንጅ በተባለ ድርጅት ለ18 ወራት ያህል አካባቢ ጥበቃን መሠረት ያደረገ የንግድ ፈጠራ ሥራ የሚያቀርቡ ወጣቶችን የሚደግፍ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
በሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሰላም የሚሠራ የ200 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
በጂማ፣ በሐዋሳና በባህር ዳር ዩኒቨርሰቲዎች ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመት የሚተገበረው ፕሮጀክት፣ በዋነኝነት በተቋማቱ የሚኖሩ ወጣቶች በተለይም ሴቶች በግጭት አፈታትና በሰላም ላይ የሚኖራቸውን አቅም የሚያጠናክሩ የሥርዓት ትምህርት ቅየሳ፣ ጥናቶች፣ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች፣ እንዲሁም የልምምድ ለውጦችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...