Tag: ፕሮጀክት
ከግልጽነትና ከተጠያቂነት መርህ ፈቀቅ ማለት አይገባም!
ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ፓርላማ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ከእንጦጦ ፓርክ ግንባታ ጋር በተገናኘ ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ በበርካቶች ዘንድ አነጋጋሪ ሆኖ ነው የሰነበተው፡፡
የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ለ‹‹ገበታ ለሀገር›› ፕሮጀክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ላደረጉ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ለ‹‹ገበታ ለሀገር›› ፕሮጀክት ድጋፍ እንዲያደርጉ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡
ጥሪውን ያቀረቡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ነው፡፡
ቤቶች ኮርፖሬሽን በ‹‹አዲስ አበባን እናስውብ›› ፕሮጀክት ላይ ፍርድ ቤት የመሠረተውን ክስ አነሳ
በአራዳ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሰይጣን ቤት ተብሎ ከሚጠራው አምፊ ቴአትር ቤት ከፍ ብሎ ከሚገኙት የኮርፖሬሽኑ መኖሪያ ቤቶች ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤትና በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ላይ በመሠረተው ክስ፣ የ‹‹አዲስ አበባን እናስውብ›› ፕሮጀክትን አሳግዶት የነበረው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ‹‹ክሴን አንስቻለሁ›› በማለት መዝገቡን አዘጋ፡፡
የፌዴራል መንግሥት ፕሮጀክቶች አዋጭነት በገለልተኛ አካል ሳይገመገም ተግባራዊ እንዳደረጉ የሚያስገድድ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ
የፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች የሚያቅዷቸው መካከለኛና ከፍተኛ ፕሮጀክቶች አዋጭነት በገለልተኛ አካል ሳይመረመር፣ በጀት እንዳይፈቀድላቸውና ወደ ትግበራ እንዳገይቡ አስገዳጅ ክልከላ የሚጥል ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላከ፡፡
የአዲስ አበባን ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተነደፈ
በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠንሳሽነት የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ይለወጣል የተባለ ግዙፍ ፕሮጀክት ተነደፈ፡፡ ይህ 29 ቢሊዮን ብር ይፈጃል የተባለው ግዙፍ ፕሮጀክት፣ በቅርብ ይፋ እንደሚደረግ የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...