Tag: ፖሊስ
የሐረር ታይዋን እሳት አደጋ ተጎጂዎች የክልሉ መንግሥት በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲመልሰቸው ጠየቁ
በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ በተለምዶ የቀድሞው ታይዋን ወይም ካርቶን ተራ በእሳት አደጋ የንግድ ቤቶቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች፣ የክልሉ መንግሥት በአስቸኳይ ወደ ሥራ እንዲመልሳቸው ጠየቁ፡፡ ጳጉሜን...
ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ የሲዲ ቅጂውን እንዳያሠራጭ መከልከሉን ተናገረ
ከሰሞኑ ‹‹እንደ አባቴ እወድሻለሁ›› የሚል አዲስ አልበም የለቀቀው በኦሮሚኛና በአማርኛ ቋንቋ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ፣ ያሳተመው የሲዲ ቅጂ እንዳይሸጥ መከልከሉን ተናገረ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ...
ፌስቡክና ቴሌግራም የተሰረቁ ዕቃዎች መገበያያ መሆናቸው ተነገረ
እንደ ፌስቡክና ቴሌግራም በመሳሰሉ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ለገበያ የሚውሉ የተሰረቁ ዕቃዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተነገረ፡፡ ከሞባልይ ስልክ ቀፎዎች ጀምሮ እንደ ላፕቶፕ፣ ቴሌቪዥንና ሌሎች ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣...
በመተከል ዞን ታጣቂዎች ጫካ የገቡት በመንግሥት የሚሰጠውን የተሃድሶ ሥልጠና ተቃውመው መሆኑ ተነገረ
ከ160 በላይ ታጣቂዎች እንዲመለሱ ድርድር መጀመሩ ተጠቁሟል
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን የሚገኙ የሰላም ተመላሽ ታጣቂዎች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ጫካ የገቡት፣ መንግሥት የሚሰጠውን የተሃድሶ ሥልጠና...
በፈረንሣይ ፖሊስ የፈጸመው ግድያ ያስነሳው ተቃውሞ
በፈረንሣይ ፓሪስ በፖሊስ በተተኮሰ ጥይት የ17 ዓመቱ ናህል መርዞክ የተገደለው ባለፈው ሳምንት ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. ነበር፡፡ ይህም ፓሪስን ጨምሮ በመላ ፈረንሣይ ተቃውሞና...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...