Tuesday, March 28, 2023

Tag: 40/60

ሙሉ በሙሉ ክፍያ ለፈጸሙ 198 የ40/60 ተመዝጋቢዎች ዕግድ ተሰጠ

መንግሥት አዳዲስ የቤት ግንባታ ፓኬጆችን በመጨመር በ2005 ዓ.ም. መጠናቀቂያ ወር ላይ ባደረገው ድጋሚ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ምዝገባ በወቅቱ ተሠልቶ የነበረውን ጠቅላላ ዋጋ መቶ በመቶ ከከፈሉ ነዋሪዎች መካከል፣ 198 ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት ክስ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በከሳሾች ቁጥር ልክ እንዲታገዱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

ከ98 ቤቶች በስተቀር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕግድ ተነሳ

የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ ወጥቶባቸው የነበሩና በፍርድ ቤት ዕግድ ተጥሎባቸው ከነበሩት ከ18 ሺሕ በላይ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ ከ98 ቤቶች በስተቀር በቀሪዎቹ ላይ የተጣለው ዕግድ ተነሳ፡፡

የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ በጠየቀው ዋስትና ላይ ንግድ ባንክ ተጨማሪ መረጃ ጠየቀ

የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ የወጣባቸው ከ18 ሺሕ በላይ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለደረሳቸው እንዳይተላለፉ በመታገዳቸው ምክንያት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በጠየቀው የዋስትና ጥያቄ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

በ40/60 ቤቶች ምክንያት የተጣለው ዕግድ እንዲነሳ የቀረበው አቤቱታ ተቃውሞ ገጠመው

የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መቶ በመቶ ክፍያ በፈጸሙ 98 ግለሰቦች ተቃውሞ ምክንያት፣ የተጣለው ዕግድ እንዲነሳለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ ያቀረበው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ ከከሳሾች ተቃውሞ ገጠመው፡፡

ዕጣ በወጣባቸው የ40/60 ቤቶች ውል እንዳይፈጸምና አዲስ ዕጣ እንዳይወጣ ዕግድ ተጣለ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ የወጣባቸውን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ክስ ከተመሠረተባቸው መንግሥታዊ ተቋማት ጋር ውል እንዳይፈጽሙ ዕግድ ጣለ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img