Friday, March 31, 2023

Tag: ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በግማሽ ዓመት 759 ሚሊዮን ብር አተረፈ 

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በግማሽ ዓመቱ ከ197.8 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ሲያስመዘግብ፣ ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ መጠን 759 ሚሊዮን ብር በመድረሱ ከአምናው ሙሉ በሒሳብ ዓመት ካተረፈው ጋር ተቀራራቢ ሆኗል፡፡

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከታክስ በፊት 767 ሚሊዮን ብር አተረፈ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በተጠናቀቀው 2011 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 767 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ሲያሳውቅ፣ በባንኩ የተቀማጭ ሒሳብ የከፈቱ ደንበኞችን ቁጥር ከ5.3 ሚሊዮን በላይ ማድረሱ ተገለጸ፡፡

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለኤክስፖርተሮች ከ7.4 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጠ

​​​​​​​የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለላኪዎችና ለወጪ ንግድ ምርት አምራቾች ከ7.4 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡ ይህ የተገለጸው ባንኩ የወጪ ንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ የባንኩ ደንበኞች ዕውቅና በሰጠበት ፕሮግራም ላይ ነው፡፡

በምዕራብ ወለጋ የሚገኙ ባንኮች ምን ያህል ገንዘብ እንደተዘረፉ እስካሁን አልታወቀም

በምዕራብ ወለጋ በሦስት ዞኖች ውስጥ የግልና የመንግሥት የባንኮች ላይ ዝርፊያ መፈጸሙንና ቅርንጫፎቹም አገልግሎት እንዳቋረጡ ከየአቅጣጫዎች ሲነገርና ሲዘገብ ሰንብቷል፡፡ በምዕራብ ወለጋ በተደራጁና በታጠቁ አካላት የተዘረፉት ባንኮች ብዛት ምን ያህል ነው? የሚለው ጉዳይ ብዥታ ቢፈጥርም፣ በአገሪቱ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በቀናት ልዩነት ውስጥ ባንኮች ላይ የተፈጸመው የዘረፋ ተግባር ከዚህ ቀደም ያልታየ ነበር፡፡

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የ80 በመቶ ዕድገት የታየበትን የ25 ቢሊዮን ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

የኦሮሚያ የኅብረት ሥራ ባንክ በዓምናው አፈጻጸሙ ከፍተኛ የተቀማጭ ገንዘብ ዕድገት በማሳየት በማስመዝገብ በኢንዱስትሪው ቀዳሚ ደረጃ ማግኘቱ ተመለከተ፡፡ ዓመታዊ ትርፉም በ62 በመቶ አድጓል፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img