Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: front

  የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ ቀረበበት

  የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች  አስተዳደር ጉባዔ፣ ሕገ መንግሥቱንና የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡ ለዳኞቹ የተሰጠ ሹመት...

  ባለሀብቶች በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ የአፈር ማዳበሪያ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

  ድጎማ ከመደረጉ በፊት ግዥ የፈጸሙ አርሶ አደሮች ገንዘባቸው ሊመለስ ነው በዓለም አቀፍ የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ጭማሪ የተነሳ ለዘንድሮ ምርት ዓመት ከፍተኛ ወጪ ያወጣው የግብርና ሚኒስቴር፣...

  አብን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ተሳልቋል አለ

  - ምክር ቤቱ አስቸኳይ ውይይት አድርጎ አቋም እንዲይዝ ጠየቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በቶሌ ቀበሌና አጎራባች ቀበሌዎች በአማራ...

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍትሕ ተቋማትና በዳኞች ላይ ለሰነዘሩት ‹‹ያልተገባ ንግግር›› ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡ ማብራሪያ፣ ‹‹አንደኛ ደረጃ ሌባ ዳኞች ናቸው›› በማለት ላደረጉት ንግግር ማስተካከያ...

  ከአሜሪካ የውኃ ደኅንነት ፖሊሲ ጋር ተቀናጅቶ ኢትዮጵያን ዒላማ ያደረገው አዲሱ የግብፅ ውጥን

  የኢትዮጵያ መንግሥት ታላቁ የህዳሴ ግድብን ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በመጪው ሐምሌ ወር ለማከናውን ዝግጅት ላይ መሆኑን ተከትሎ፣ የግብፅ መንግሥት ባለሥልጣናት የተለመደ ተቃውሞ መሰማት ጀምሯል። በተጠናቀቀው...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img