Tuesday, October 3, 2023

Tag: ህዳሴ ግድብ

ኢትዮጵያ የዜጎቿን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የህዳሴ ግድቡ ተደራዳሪዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ የአሁኑም ሆነ የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውኃ አለቃቀቅ...

መሪዎቹ በተስማሙበት የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የጋራ አቋም መያዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ገለጹ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድርን በማፋጠን በአራት ወራት ለማጠናቀቅ በመሪዎች የተደረሰው ስምምነት ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን ተገናኝቶ የጋራ አቋም ሊይዝ እንደሚገባ፣ የተደራዳሪ ቡድኑ አባል...

የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ላልተጠቀመበት ቢሮ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መክፈሉ በኦዲት ተረጋገጠ

ከተቋቋመ 11 ዓመታት ያስቆጠረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ ላልተጠቀመበት ቢሮ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ መፈጸሙ በኦዲት ሪፖርት ይፋ ተደረገ፡፡ የፌዴራል...

የሱዳን ቀውስና የጎረቤት አገሮች የሰላም ጥረት

በሱዳን ቀውሱ ተባብሷል፡፡ በሚያዝያ ወር በድንገት የፈነዳው ጦርነት ቀናትና ወራት መግፋቱን ቀጥሏል፡፡ በዋናነት ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሱዳናዊያን የሚኖሩባትን ካርቱም ማዕከል ያደረገው ጦርነቱ፣ የከተማዋን 15...

የዘንድሮው የውኃ ሙሌት በህዳሴ ግድቡ የሚተኛውን የውኃ መጠን 42 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ያደርሰዋል ተባለ

ባለፉት 12 ዓመታት 182 ቢሊዮን ብር ለግድቡ ወጪ ተደርጓል በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በመጪው ክረምት የሚካሄደው የውኃ ሙሌት፣ በግድቡ የሚተኛውን አጠቃላይ የውኃ መጠን 42 ቢሊዮን...

Popular

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...

Subscribe

spot_imgspot_img