Saturday, March 2, 2024

Tag: ኦሮሚያ

ሁለንተናዊ ችግሮችን በዘላቂነት የመፍታት ፈተና

ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ ተከስቶ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም. መግቢያ ድረስ በአገሪቱ እየተከሰተ ያለው ተቃውሞና ግጭት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ወደ ሥልጣን ከመጣ ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ በአገሪቱ ለረጅም ጊዜ ተቃውሞና ግጭት ሲከሰት ይኼ የመጀመሪያው እንደሆነ፣ የፖለቲካ ተንታኞች ሲናገሩ ይደመጣል፡፡

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች በሐረር መጠለያ

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ የሕዝብ መፈናቀልን ለማስቆም ቃል ቢገባም፣ በተለይ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የመጠለያ ጣቢያዎችን አጨናንቀዋል፡፡ እስካለፈው ሳምንት መጀመርያ ድረስም ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 67 ሺሕ እንደደረሰ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ካሩቱሪ ንብረቱን ለማስወጣት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ አቀረበ

መንግሥትና ባለሥልጣናትን እንደሚከስ አስታወቀ የህንዱ ካሩቱሪ ግሩፕ በኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ ችግር ውስጥ በመግባቱ ምክንያት ባለፈው ሳምንት ሙሉ ለሙሉ ነቅሎ መውጣቱን ባስታወቀ ማግሥት፣ በአገሪቱ ያሉትን ንብረቶች ለማስወጣት እንዲችል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታውን አቀረበ፡፡

‹‹በቀን ሰላማዊ ንግግር በሌሊት ሰላማዊ ዜጋ ላይ የሚተኩሱና ግጭት የሚቀሰቅሱ በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደማይችሉ መንግሥት አቅጣጫ አስቀምጧል››

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከቀናት በኋላ ስለሚከበረው የኢሬቻ በዓል፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት፣ ወጣቶችን ወደ ሥራ ለማሰማራት መንግሥት የበጀተውን አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድና ሌሎች ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡

ከሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ተወላጆች ተፈናቀሉ

ከጎረቤት ሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መፈናቀላቸው ተሰማ፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልላዊ መንግሥታት የጋራ ድንበር አካባቢ በሚኖሩ የኦሮሞና የሶማሌ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ከሶማሌ ክልል ሲፈናቀሉ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ይኖሩ የነበሩ ሶማሌዎችም ተፈናቅለዋል፡፡

Popular

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...

Subscribe

spot_imgspot_img