አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

  በገለታ ገብረ ወልድ  

መጻፍ የለመደ ሰው ምንም ቢሆን መጫጫሩን አይተውም፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ  በእኛ አገር ጽፎና ዘግቦ ከማደር ይልቅ አንዳንዴ ጨውም ቢሆን ሸጦ መሰንበት (ከጭቅጭቁም፣ ከዕለት ገቢውም አንፃር) ስለሚሻል፣ ከለመዱትና ከተሰጥኦ ማኅደር መገፋት ወይም ማፈንገጥ ያጋጥማል፡፡

በእስማኤል አደም

መነሻ ለነገር . . .

ነገሮች ተስተካክለው ይህን ብሶት መር ጽሑፍ እኔም ባልጽፈው፣ ሪፖርተር ጋዜጣም ባያትመው፣ እናንተም ባታነብቡት ምርጫዬ ነበር፡፡ ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቷልና እኔም ጻፍኩት፣ ሪፖርተርም ለንባብ አቀረበው፡፡

በዳዊት ወልደ ኢየሱስ

ኢትዮጵያ በርካታ ታሪክ ያላት የራሷ የሆነ…እየተባለ የሚነገርላትና ቢነገርላትም  ታላላቅ ምስክር የሚሆኑ የታሪክ አሻራ ያላት አገር ናት፡፡ በእርግጥም ዘመናትን ወደ ኋላ ስንጠቀልል አገራችን ጥቂት ከነበሩ ታላላቅ አገሮች መካከል ስሟ ተጠቃሽ ነበረ፡፡

Pages