የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሚቀጥሉት ዓመታት በተለያዩ ስድስት የሕክምና ዘርፎች የልቀት ማዕከል ሆኖ ለመሥራት የሚያስችለውን እንቅስቃሴ በማከናወን ላይ መሆኑን የኮሌጁ የትምህርትና የምርምር ምክትል ፕሮþስት ይናገራሉ፡፡  

የሰዎች ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንዲሁም ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ጋር ተያይዘው ለሚከሰቱ ድንገተኛ የጤና እክሎች ፈጣንና ቀልጣፋ የሕክምና አገልግሎት መስጠት ወሳኝ ቢሆንም፣ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ አገሮች ቀላል አይደለም፡፡

ባለፈው ሳምንት አጋማሽ የዓለም ጤና ድርጅት ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ያወጣውን ሪፖርት እንደሚያሳየው በየዕለቱ 3,000 የሚሆኑ ወጣቶች መከላከል በሚቻል ሕመምና አደጋ ሕይወታቸውን ያጣሉ፡፡ 

በዘመኑ  በዓለም ከነበሩት ኃያላን መንግሥታት አንዱ ቀዳሚ የነበረው የአክሱም ዘመነ መንግሥት፣ በሥልጣኔው ጫፍ የነካ እንደነበር ቢወሳም፣ እስከዛሬ የአክሱም  ነገረ-ሥልጣኔ ከአምስት በመቶ በላይ አለመጠናቱን ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡ 

Pages