በዚህ ርዕስ ዙሪያ ላነሳው ላሰብኩት አንጓ ጉዳይ መነሻ እንዲሆነኝ አንድ ሐሳብ ላስቀድም፣ የአመራር ኃላፊነት ከምንም ነገር በፊትና በላይ ችግር መለየት (Problem Identification) እና መፍታት ነው፡፡

በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረክርስቶስ 

በአማርኛ ቋንቋችን መሠረት ትምህርት፣ መሠረተ ጤና፣ መሠረተ ልማት፣ መሠረተ ፍጆታ፣ ወዘተ በስፋት የምንጠቀምባቸው ቃላት ሲሆኑ፣ መሠረተ ካፒታል የሚለው ቃል በስፋት ሥራ ላይ ውሏል ማለት አይቻልም፡፡

Pages