በኢትዮጵያ የጽሕፈት/የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ከሦስት ሺሕ ዓመታት በላይ እንዳስቆጠረ ይነገራል፡፡ በተለይ በዘመነ አክሱም ከመጀመሪያው ምዕት ዓመት ወዲህ የጽሕፈት ባህሉ ከድንጋይ ላይ ተጀምሮ ወደ ብራና መሸጋገሩ በርካታ የጽሑፍ ቅርሶች መያዙም ይታወቃል፡፡ 

አሮን ከበደ፣ የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

      የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማኅበር ባለሙያዎችን ይዞ መሥራት የጀመረው ከሦስት ዓመታት በፊት ሲሆን፣ ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ፍቃድ አግኝቶ በይፋ ሥራ የጀመረው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡

Pages