• በስማቸው ይጠሩ የነበሩ መታሰቢያዎች ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው እንዲመለሱ ተጠየቀ

 በአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ ሐውልታቸው እንዲታነፅ የተወሰነላቸው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ሳይሆን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት የአፍሪካ አዳራሽ (የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን) ፊት ለፊት እንዲቆምላቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡

በታምሩ ጽጌና በዳዊት እንደሻው

ከሕዝብ ለልማት የተሰበሰበ ግብርን ጨምሮ በተለያዩ ሀብቶች ላይ እምነት በማጉደልና በሥልጣን በመባለግ የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

በዳዊት እንደሻው

ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቆሼ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ከተከሰተ አምስት ወራት ቢያስቆጥርም፣ በወቅቱ ከአደጋው ተርፈው ዕገዛ ይደረግላቸዋል ተብለው የነበሩ የአደጋው ተጎጂዎች ቃል የተገባላቸው ድጋፍ በመዘግየቱና ከዚህ በፊት ሲሰጡ የነበሩ ድጋፎች በመቋረጣቸው ችግር ውስጥ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡

‹‹ለስምንት ዓመታት ተጠንቶ የተደረገው ጭማሪ ከሁሉም ያነሰ ነው›› የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለንግድና ለመኖሪያ ባከራየቻቸው ሕንፃዎች ላይ፣ ከእጥፍ በላይ ወይም ከ120 ፐርሰንት በላይ ኪራይ በመጨመሯ፣ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው፡፡

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በወንጀል መከላከል፣ በምርመራ፣ በሥነ ምግባር መኮንንነት፣ በሥርዓተ ፆታ ጥቃት መከላከልና ማስቆም ለአንድ ዓመት ያሠለጠናቸውን 1,179 ፖሊስ መኮንኖች መጋቢት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. አስመረቀ፡፡

Pages